እኔ ግን በአንተ እደሰታለሁ || ቃልኪዳን ጥላሁን ሊሊ || COVER BY WIBRST BELAY|| ENE GIN BEANTE EDESETALEW 2025 | 2017
Автор: Grace Studio official
Загружено: 2025-05-15
Просмотров: 1148
#gospelmusic #christian #coversong #newsong #gospelmusic#christian #cover #lyrics #grace #studio
እኔ ግን በአንተ እደሰታለሁ
ወዲያው ሃዘኔን እረሳዋለሁ
ቸርነትህን ፊትህን እያየሁ (2x)
ቸርነትህን ፊትህን እያየሁ (2x)
አልችልም መቆዘም ማዘን
ጌታዬ አብርቶት ልቤን
መከራ ዙሪያዬን ሲከበኝ
አምላኬን አይቼው አሳቀኝ (2x)
አዝ፦ ስለዚህ በአንተ እደሰታለሁ
ወዲያው ሃዘኔን እረሳዋለሁ
ቸርነትህን ፊትህን እያየሁ
እኔ ግን በአንተ እደሰታለሁ
ወዲያው ሃዘኔን እረሳዋለሁ
ቸርነትህን ፊትህን እያየሁ
ቸርነትህን ፊትህን እያየሁ (2x)
ሳራና አብርሃም ሲያዝኑ
ይስሐቅን አግኝተው ተጽናኑ
ሳቅ በሳቅ አንተ አደረካቸው
የብዙ ዓመት ሐዘን ተዋቸው (2x)
አዝ፦ ሁልጊዜ በአንተ እደሰታለሁ
ወዲያው ሃዘኔን እረሳዋለሁ
ቸርነትህን ፊትህን እያየሁ
እኔ ግን በአንተ እደሰታለሁ
ወዲያው ሃዘኔን እረሳዋለሁ
ቸርነትህን ፊትህን እያየሁ
ቸርነትህን ፊትህን እያየሁ (2x)
ለእኔማ ይስሓቄ አንተ ነህ
ለቅሶዬን በደስታ የለወጥክ
መካንነቴን አስቀርተህ
በፍሬ ብዙዉንም ባረክ ባረከው
አዝ፦ ስለዚህ በአንተ እደሰታለሁ
ወዲያው ሃዘኔን እረሳዋለሁ
ቸርነትህን ፊትህን እያየሁ
እኔ ግን በአንተ እደሰታለሁ
ወዲያው ሃዘኔን እረሳዋለሁ
ቸርነትህን ፊትህን እያየሁ
ቸርነትህን ፊትህን እያየሁ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: