ከአሌክሳንድሪያ እስከ ኢትዮጵያ፣ ከይሁዳ እስከ ሕንድ – የታሕሳስ 18 ታላቅ ምስጢር | ታሕሳስ 18 – ሶስት ቅዱሳን፣ አንድ መልእክት!!
Автор: MESFIN 1_30[365]
Загружено: 2025-12-26
Просмотров: 141
ቅድስት ቤተክርስቲያን በታሕሳስ 18 በታላቅ ድምቀት የምታከብራቸውን ሶስት ታላላቅ ቅዱሳን –
✝ አቡነ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን (330 ዓ.ም ጵጵስና የተሾሙበት)፣
✝ ሐዋርያው ቅዱስ ቶማስ (ፍልሰተ ስጋው መታሰቢያ)፣
✝ ቅዱስ ቲቶ – የቅዱስ ጳውሎስ ደቀመዝሙር (ፍልሰተ ስጋ)
በአንድ የ10 ደቂቃ ቪዲዮ ውስጥ በጥልቀት እና በመንፈሳዊ ስሜት እንመልከታለን።
ይህ ቪዲዮ የእምነት፣ የታማኝነት እና የወንጌል ብርሃን መልእክት ይዟል።
ተመልከቱ፣ ይውደዱ፣ ያጋሩ እና መንፈሳዊ ቤተሰብን ይቀላቀሉ። 🙏
#MESFIN1_30[365] #EthiopianOrtodox #ታሕሳስ18 #አቡነ_ሰላማ #ከሣቴ_ብርሃን
#ቅዱስ_ቶማስ #ቅዱስ_ቲቶ #ቅዱሳን #የቤተክርስቲያን_ታሪክ #ፍልሰተ_ስጋ #OrthodoxTewahedo #SpiritualEthiopia #መንፈሳዊ_ትምህርት #SaintsOfEthiopia
#መጽሐፍቅዱስ #ChurchHistory
ይኽ MESFIN 1-30[365] በአትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቀኖና፣ ዶግማ እና ትውፊትን መሰረት አደርጎ የሚዘጋጅ የዩቲዩብ ቻናል ነው። በእዚህ ቻናል ላይ፤
የቤተክርስቲያን ታሪክ፣
የቅዱሳን ገድል፣
የቅዱሳን በዓላት
የቅዱሳን ታሪክ
ስንክ_ሳር ተዘጋጅተው ይቀርቡበታል!!
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: