በሰይፍ ገድለሃልና እናትህ ልጅ አልባ ትሆናለች ! መምህር ዘበነ ለማ
Автор: Memeher Dr Zebene Lemma
Загружено: 2025-11-21
Просмотров: 4358
በሰይፍ ገድለሃልና እናትህ ልጅ አልባ ትሆናለች ! መምህር ዘበነ ለማ
10 እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ።
11 ጻድቅ የለም አንድ ስንኳ፤ አስተዋይም የለም፤ እግዚአብሔርንም የሚፈልግ የለም፤ ሁሉ ተሳስተዋል፥
12 በአንድነትም የማይጠቅሙ ሆነዋል፤ ቸርነት የሚያደርግ የለም፥ አንድ ስንኳ የለም።
13 ጕሮሮአቸው እንደ ተከፈተ መቃብር ነው፥ በመላሳቸውም ሸንግለዋል፤ የእባብ መርዝ ከከንፈሮቻቸው በታች አለ፤
14 አፋቸውም እርግማንና መራርነት ሞልቶበታል፤
15 እግሮቻቸው ደምን ለማፍሰስ ፈጣኖች ናቸው፤
16 ጥፋትና ጉስቁልና በመንገዳቸው ይገኛል፥
17 & 18 የሰላምንም መንገድ አያውቁም። በዓይኖቻቸው ፊት እግዚአብሔርን መፍራት የለም።
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: