#መንፈስቅዱስ
Автор: Pastor Samson Mulugeta
Загружено: 2025-02-21
Просмотров: 502
ኢግልስ ማውንቴን አለምአቀፍ የወንጌል አገልግሎት
ራዕይ :- በክርስቶስ እየሱስ ተሰርቶ ያለቀውን በመስበክ እና
በማስተማር ሁለንተናዊ አቋሙ የተስተካከለ በእምነት የሚኖር ለእግዚአብሔር ገንዘብ የሚሆን ትውልድ ማፍራት ነው ።
ተልእኮ :- አማኞች በክርስቶስ የተሰራላቸውን እና ያለቀውን በመስቀሉ ስራ በሞቱ እና በትንሳኤው የተከናወነውን በማወቅ በክርስቶስ የሆነውን እና የተካፈልነውን የዘላለም ህይወትን በመረዳት እንዲያው በጸጋው የተካፈልነውን ህይወት በመንፈስ ቅዱስ ሃይልና እርዳታ እርሱን በመምሰል ወደ ሙላቱ ልክ መድረስና ማድረስ ነው ።
አገልግሎቱን በገንዘብ መደገፍ ለምትፈልጉ :-
ኢግልስ ማውንቴን አለምአቀፍ የወንጌል አገልግሎት
ብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ የረር ቅርንጫፍ
የአካውንት ቁጥር :- #1000776182122
መጋቢ ሳምሶን ሙሉጌታ ወርዶፋ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገርጂ ቅርንጫፍ
የአካውንት ቁጥር :- # 1000009249307
ለተለያዩ መንፈሳዊ መረጃ ለማግኘት እና ለጸሎት
+251911134834 , +251777046804
Facebook :- Eagles Mountain International Gospel Ministry
YouTube Channel :- ( Pastor Samson Mulugeta )
TikTok :- Pastor Samson Mulugeta
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: