Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

እረዳቴ | EREDATE Apostolic Church of Kenya Amharic Song

Автор: Apostolic Church of Kenya

Загружено: 2024-05-04

Просмотров: 86614

Описание:

እረዳቴ/2*ጌታዬ
እረዳቴ/2*ኢየሱሴ
ሲጨልምብኝ ዙሪያው አይኔን አንስቼ የማየው
ጭንቅ ሲለኝ ነገሩ ምነጋገረው ከርሱ ነው

1,ዙሪያዬ ሆኖ ጨለማ አጥቼ ለእኔ የሚራራ
አይነጋም ብዬ ስጨነቅ አያልፍም ብዬ ስተክዝ
እረዳቴ ከሠማይ መጣልኝ ያስፈራኝን ገላለጠልኝ
አቆመኝ በድል በምስጋና አንደበቴን ሞላው እልልታ
እኔ አይቻለሁ የእጆቹን ስራ
በመልካም ፍቅሩ ለእኔ ሲራራ
አልተለወጠም በዘመናት
ዛሬም ዘላለም ስሙ ይባረክ

2,ምን ልበል ምን ልስጠው ጌታዬን ነውና ባለውለታዬ
በከበደኝ ጣልቃ እየገባ ሸክሜን ሁሉ የሚያነሳ
አይለወጥ ፊቱ አይጠቁር ደከመኝ ሠለቸኝም አይል
መልካም ነው እኔ አይቻለሁ ድንቅ ስራውን አወራለሁ

3,በክንፎቹ ጥላ ሸሽጎ መላዕክቱን ስለኔ አዞ
አስጨናቂዬን አስጨንቆ በከበደኝ ላይ እርሱ ገኖ
አትፍሪ/ራ አይዞሽ/ህ እያለ ስጠራው እየደረሠ
እርሱ ታግሎ እያሸነፈ እኔን ለምስጋናው አቆመ

እረዳቴ | EREDATE Apostolic Church of Kenya Amharic Song

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

እህት ቤቴልሔም አጥናፉ እጅግ የሚባርኩ መዝሙሮች | Singer Betelehem Atinafu | Apostolic Songs

እህት ቤቴልሔም አጥናፉ እጅግ የሚባርኩ መዝሙሮች | Singer Betelehem Atinafu | Apostolic Songs

Джем – እረዳቴ | EREDATE Apostolic Church of Kenya Amharic Song

Джем – እረዳቴ | EREDATE Apostolic Church of Kenya Amharic Song

ፅናት 💝20 #ፅናት  እራሳን ባዶ ክፍል ውስጥ አገኝችው 😳

ፅናት 💝20 #ፅናት እራሳን ባዶ ክፍል ውስጥ አገኝችው 😳

Biblical Debate ኢየሱስ ወደ ማን ጸለዬ? ፓስተር ምህረተአብ(ፕሮቴስታንት) እና ፓስተር በረከት (ሐዋርያዊት)

Biblical Debate ኢየሱስ ወደ ማን ጸለዬ? ፓስተር ምህረተአብ(ፕሮቴስታንት) እና ፓስተር በረከት (ሐዋርያዊት)

የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን በአሜረካ Portland Oregon west-coast ኳየር አመታዊ ኮንፍራንስ 2025

የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን በአሜረካ Portland Oregon west-coast ኳየር አመታዊ ኮንፍራንስ 2025

ይሽተተኝ ሰማይ

ይሽተተኝ ሰማይ

ዘማሪ ሱራፌል አለማየሁ እና ዘማሪት ዮርዳኖስ ገርማሜ | መልካም ጋብቻ | APOSTOLIC CHURCH OF ETHIOPIA | weeding

ዘማሪ ሱራፌል አለማየሁ እና ዘማሪት ዮርዳኖስ ገርማሜ | መልካም ጋብቻ | APOSTOLIC CHURCH OF ETHIOPIA | weeding

የተስፋውን ቃል የሚወርሱትን ምሰሉ እንጂ ዳተኞች አትሁኑ  | ወንጌላዊው ቴዎድሮስ አልታዬ| Apostolic Church on Swedin |

የተስፋውን ቃል የሚወርሱትን ምሰሉ እንጂ ዳተኞች አትሁኑ | ወንጌላዊው ቴዎድሮስ አልታዬ| Apostolic Church on Swedin |

የሱሳ ይናና | Di Rosoome | Apostolic Church of A.A Gofa | YESUSA YNANA | Live Apostolic Worship 2025

የሱሳ ይናና | Di Rosoome | Apostolic Church of A.A Gofa | YESUSA YNANA | Live Apostolic Worship 2025

ያንተ ባህሪ | YANTE BAHRI Apostolic Church of Kenya Amharic Song

ያንተ ባህሪ | YANTE BAHRI Apostolic Church of Kenya Amharic Song

Мусульманин увидел Иисуса во сне . Удивительная свидетельство Малика

Мусульманин увидел Иисуса во сне . Удивительная свидетельство Малика

ande amelak/singer saron/apostolic_church _Ethiopia/ አንድ አምላክ

ande amelak/singer saron/apostolic_church _Ethiopia/ አንድ አምላክ

ልቆይ በአንተ ፊት | አቤኔኤዘር ፍቃደ | Apostolic Church of Ethiopia |  Apostolic Songs | በማስተዋል ዘምሩ

ልቆይ በአንተ ፊት | አቤኔኤዘር ፍቃደ | Apostolic Church of Ethiopia | Apostolic Songs | በማስተዋል ዘምሩ

ዓመታዊ የወንድሞች ኮንፍራንስ የቅዳሜ ጥዋት አምልኮ

ዓመታዊ የወንድሞች ኮንፍራንስ የቅዳሜ ጥዋት አምልኮ

apostolic songs #amenአሜን #maranatha #warabetel

apostolic songs #amenአሜን #maranatha #warabetel

Apostolic worship by Abraham in Addis

Apostolic worship by Abraham in Addis

እግዚአብሔር አንድ ነው።

እግዚአብሔር አንድ ነው።

ልዩ የኦሮምኛ አምልኮ ጊዜ || ቢሉ ቤቴል ሀገር አቀፍ ኮንፍራንስ || Wara Bethel || Apostolic Church of Ethiopia

ልዩ የኦሮምኛ አምልኮ ጊዜ || ቢሉ ቤቴል ሀገር አቀፍ ኮንፍራንስ || Wara Bethel || Apostolic Church of Ethiopia

"ሞትን አሳልፎ" Live worship | የማራናታ ህብረት መዘምራን | Union of Maranatha choir 2025

በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ ክፍል 1 ]

በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ ክፍል 1 ]

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: infodtube@gmail.com