ሁል ጊዜ የማይሰለቸኝ!!! በዘማሪ ናትናኤል // ልዩ የአምልኮ ፕሮግራም || River Tv Ethiopia
Автор: River TV ETHIOPIA official
Загружено: 2023-05-30
Просмотров: 2913
ሪቨር ኦፍ ላይፍ ቤተክርስቲያን | River of life church | River Tv Ethiopia
▶️ የፕሮግራም ቀናቶች
✅ እሁድ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ ( የአምልኮ እና የቃል ጊዜ )
✅ ማክሰኞ ጠዋት ከ4:00 ጀምሮ ( ልዩ የኃይል እና ነፃ የመዉጣት ቀን )
✅ RDC /ሪቨር የነፃ መዉጣት ማዕከል / ልዩ የፀሎት ፥ ነፃ የመዉጣት እና የትንቢት አገልግሎት ዘወትር ረቡዕ ከ3 ሰዓት ጀምሮ ፥ ለሰላሳ / 30 / ሰዎች ብቻ የተዘጋጀ አሁኑኑ ይደዉሉ እና ይመዝገቡ /09-68 68 70 46 / ።
📍 አድራሻችን ጀሞ 1 የተባበሩት ነዳጅ ማደያ ፊት ለፊት ባለዉ ኮብልስቶን 400 ሜትር ገባ ብሎ ። በእነዚህ ቀናት ይምጡ ና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ !!! ሌሎችም አገልግሎቶች እንዲደርስዎ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ... እናመሰግናለን
#River_tv_ethiopia
#Pastor_bekalu_lemma
#river_tv_ethiopia
ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የ River Tv Ethiopia YouTube ቻናላችን ተከታታዮች። ዛሬ ያቀረብንላችሁ የአምልኮ ቪዲዮ በዘማሪ ናትናኤል ሁል ጊዜ የማይሰለቸኝ! የትሰኘውን የዘማሪ አውታሮ ከበደ ዝማሬ ነው። ከዛ ባለፈ ሌሎች ምንለቃቸውንም ቪዲዮዎች እንድትመለከቱ እንጋብዛችኋለን። እናመሰግናለን።
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: