Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

🔀 የተጅዊድ ትምህርት በባለፈው ክፍል (በክፍል ❶❻) መዱል ፈርዒይ አጠቃላይ አምስት አይነት መዶች እንዳሉት እና ከነዛም ውስጥ ስለ መዱል ላዚም በዝርዝር

Автор: አል ኒሳእ ዩኒቨርሲቲ النساء

Загружено: 2025-05-11

Просмотров: 7217

Описание:

🔀 🔀 የተጅዊድ ትምህርት ክፍል - አስራ ሰባት

             🍎🫴 የመድ ምንነት
➽በባለፈው ክፍል (በክፍል ❶❻) መዱል ፈርዒይ አጠቃላይ አምስት አይነት መዶች እንዳሉት እና ከነዛም ውስጥ ስለ መዱል ላዚም በዝርዝር አይተናል። 

♻️ በዛሬው ክፍል ደግሞ የቀሩትን መዶች (መዱል ዓሪድ ሊሱን እና መዱ አል'ሊን) እናያለን።
  ===========================
  ===========================
🔹የመዱል ፈርዒይ ምንነት እና ክፍሎች

             .....የቀጠለ

❹.መዱል ዓሪዱን ሊሱኩን
⭕️ መዱል ዓሪዱን ሊሱኩን ማለት ከመድ ፊደል በኋላ ድንገተኛ (መሰረታዊ ያልሆነ) ሱኩን በሚመጣበት ጊዜ የሚፈጠር ነው።
♦️ይህን መድ የምናገኘው ማቆሚያ ቦታ ላይ ብቻ ነው።

ምሳሌ፦ 👇👇👇👇👇👇
►شُهُودٌ         ►مَلِكِ النَّاس   ► مَا فِي الصُّدُورٍ
►تَقْوِيمٍ         ►مَا تَعْبُدُونَ    ► شَهِيدٌ
ወ.ዘ.ተ

💎 ይህ መድ መሳብ መጠኑ ሶስት አይነት ገፅታ አለው👇
1) ረጋ ባለ አቀራር ( በተህቂቅ አቀራር) ስድስት ሀረካ ይሳባል።
2) በመካከለኛ አቀራር(በተድዊር አቀራር) አራት ሀረካ ይሳባል።
3) ፈጠን ባላ አቀራር (በሀድር አቀራራር) ሁለት ሀረካ ይሳባል።

❺.መዱ አል'ሊን 
⭕️ይህ መድ መቆሚያ ቦታ ላይ ከሊን ፊደላቶች በኋላ ሱኩን ሲመጣ የሚፈጠር ነው።
🔹የሊን ፊደላቶች የሚባሉት ሁለት ናቸው።
እነርሱም፦ ዋው እና ያ ሱኩን ሆነው ቀድሟቸው ፈትሀ ሲመጣ ነው።    

♦️ይህን መድ የምናገኘው ማቆሚያ ቦታ ላይ ብቻ ነው።

ምሳሌ፦ ሱረቱል ቁረይሽ አያ መጨረሻ ላይ ያሉ መዶች ሁሉም መዱል ሊን ናቸው።👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
{ لِإ
                ➀) መዱል ሲለቲ ሱግራ
                  ➁) መዱል ሲለቲል ኩብራ

❶.መዱል ሲለቲ ሱግራ፦ ይህ መድ አመላካች የሆነችው ሐ (هـ) ሙተሀሪክ (ሀረካ ያላት) ሆና ከሷ በፊት የመጣው ፊደል ሙተሀሪክ(ሀረካ ያለው) ሆኖ እና ከሷ በሗላ የመጣው ፊደል ደግሞ ሙተሀሪክ (ሀረካ ያለው) ሆኖ ግን ሀምዛ ያልሆነ ሲሆን ነው።

ምሳሌ፦👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
●إِنَّهُۥ عَلَىٰ رَجۡعِهِۦ لَقَادِرࣱ {ጧሪቅ- 8}

●فَأَثَرۡنَ بِهِۦ نَقۡعࣰا {አድያት -4}

●وَلَمۡ یَكُن لَّهُۥ كُفُوًا أَحَدُۢ {ኢኽላስ-4}

🔹ይህ መድ የመሳብ መጠኑ ሁለት ሀረካ ያክል ነው ፤ በዚህም ምክንያት ከመዱል አስሊይ ይማሰላል።
🔹 ከመዱል አስሊይ የሚለይበት ደግሞ መዱል አስሊይ ስንቆምም ሆነ ቀጥለን በምንቀራበት ጊዜ እናገኘዋለን። መዲል ሲለቲ ሱግራ ግን የምናገኘው ቀጥለን ስንቀራ እንጅ በምናቆምምበት ጊዜ አናገኘውም።
❷.መዱል ሲለቲል ኩብራ፦ይህ መድ አመላካች የሆነችው ሐ (هـ) ከስራ እና ዶማ ያላት ሆና ከሷ በፊት የመጣው ፊደል ሙተሀሪክ(ሀረካ ያለው) ሆኖ እና ከሷ በሗላ የመጣው ፊደል ደግሞ ሀምዛ ሆኖ ሙተሀሪክ (ሀረካ) ያለው ሆኖ ሲመጣ ነው።

ምሳሌ፦👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
●یَحۡسَبُ أَنَّ مَالَهُۥۤ أَخۡلَدَهُۥ [ሑመዘህ-3]
●أَیَحۡسَبُ أَن لَّمۡ یَرَهُۥۤ أَحَدٌ  [አል በለድ-7]
●فَیَوۡمَىِٕذࣲ لَّا یُعَذِّبُ عَذَابَهُۥۤ أَحَدࣱ [አል ፈጅር-25]
●وَلَا یُوثِقُ وَثَاقَهُۥۤ أَحَدࣱ [አል ፈጅር-26]

🔹ይህ መድ የመሳብ መጠኑ ልክ እንደ መዱል ሙንፈሲል ሁለት፣አራት እና አምስት ሀረካ ያክል ነው። በዚህም ምክንያት ይህ መድ (መዱል ሲለቲ ኩብራ) ከመዱል ፈርዒይ ይመደባል።

               .....ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .....
መረከዝ ዳሩል እማን 🥰🥰🥰ሼረ ሼረ ሼረ ሼረ 🥰 ክፍል - አስራ ሰባት

{ لِإِیلَـٰفِ قُرَیۡشٍ {1}  إِۦلَـٰفِهِمۡ رِحۡلَةَ ٱلشِّتَاۤءِ وَٱلصَّیۡفِ {2}   فَلۡیَعۡبُدُوا۟ رَبَّ هَـٰذَا ٱلۡبَیۡتِ {3}  ٱلَّذِیۤ أَطۡعَمَهُم مِّن جُوعࣲ وَءَامَنَهُم مِّنۡ خَوۡفِۭ {4}

💎 ይህ መድ መሳብ መጠኑ ሶስት አይነት ገፅታ አለው👇
1) ረጋ ባለ አቀራር ( በተህቂቅ አቀራር) ስድስት ሀረካ ይሳባል።
2) በመካከለኛ አቀራር(በተድዊር አቀራር) አራት ሀረካ ይሳባል።
3) ፈጠን ባላ አቀራር (በሀድር አቀራራር) ሁለት ሀረካ ይሳባል።
                 ተጨማሪ
➽ መዱ ሲላህ፦ ማለት ወንድ ፣ ነጠላ የሆነ እና ሩቅ የሆን ግለሰብ አመላካች ከሆነችው (هـ) ❴ሐ-ዶማኢር❵ ፊደል ጋር ተከትለው በሚመጡ ቅጥያዎች ላይ የሚፈጠር መድ ሲሆን ከ ه‍ـ በፊት እና ኋላ ሙተሀሪክ ፊደል መምጣት አለበት።
➨መዱል ሲላህ የተባለበት ምክንያት ይህ መድ የሚፀድቀው (የሚገኘው) ቀጥለን በምንቀራበት (في حالة الوصل) ጊዜ ስለሆነ ነው። በምናቆምበት ጊዜ ግን ሐ-ዶማኢር ስኩን ስለምትሆን መዱ አይገኝም።
🔹ሐ (هـ)ዶማ ከሆነች ቅጥያ ሆኖ የሚመጣውሐ ዋው ሶጊር ይሆናል።
🔹ሐ (هـ) ከስራ ከሆነች ቅጥያ ሆኖ የሚመጣውሐ ያ ሶጊር ይሆናል።

⭕️ይህ መድ እንደ መሳብ መጠኑ መዱል አስሊይ እና መዱል ፈርዒይ የመሆን ፀባይ አለው።
🔵 መዱ ሲላህ በሁለት ይከፈላል።
                  ➀) መዱል ሲለቲ ሱግራ
                  ➁) መዱል ሲለቲል ኩብራ

❶.መዱል ሲለቲ ሱግራ፦ ይህ መድ አመላካች የሆነችው ሐ (هـ) ሙተሀሪክ (ሀረካ ያላት) ሆና ከሷ በፊት የመጣው ፊደል ሙተሀሪክ(ሀረካ ያለው) ሆኖ እና ከሷ በሗላ የመጣው ፊደል ደግሞ ሙተሀሪክ (ሀረካ ያለው) ሆኖ ግን ሀምዛ ያልሆነ ሲሆን ነው።

ምሳሌ፦👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
●إِنَّهُۥ عَلَىٰ رَجۡعِهِۦ لَقَادِرࣱ {ጧሪቅ- 8}

●فَأَثَرۡنَ بِهِۦ نَقۡعࣰا {አድያት -4}

●وَلَمۡ یَكُن لَّهُۥ كُفُوًا أَحَدُۢ {ኢኽላስ-4}

🔹ይህ መድ የመሳብ መጠኑ ሁለት ሀረካ ያክል ነው ፤ በዚህም ምክንያት ከመዱል አስሊይ ይማሰላል።
🔹 ከመዱል አስሊይ የሚለይበት ደግሞ መዱል አስሊይ ስንቆምም ሆነ ቀጥለን በምንቀራበት ጊዜ እናገኘዋለን። መዲል ሲለቲ ሱግራ ግን የምናገኘው ቀጥለን ስንቀራ እንጅ በምናቆምምበት ጊዜ አናገኘውም።
❷.መዱል ሲለቲል ኩብራ፦ይህ መድ አመላካች የሆነችው ሐ (هـ) ከስራ እና ዶማ ያላት ሆና ከሷ በፊት የመጣው ፊደል ሙተሀሪክ(ሀረካ ያለው) ሆኖ እና ከሷ በሗላ የመጣው ፊደል ደግሞ ሀምዛ ሆኖ ሙተሀሪክ (ሀረካ) ያለው ሆኖ ሲመጣ ነው።

ምሳሌ፦👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
●یَحۡسَبُ أَنَّ مَالَهُۥۤ أَخۡلَدَهُۥ [ሑመዘህ-3]
●أَیَحۡسَبُ أَن لَّمۡ یَرَهُۥۤ أَحَدٌ  [አል በለድ-7]
●فَیَوۡمَىِٕذࣲ لَّا یُعَذِّبُ عَذَابَهُۥۤ أَحَدࣱ [አል ፈጅር-25]
●وَلَا یُوثِقُ وَثَاقَهُۥۤ أَحَدࣱ [አል ፈጅር-26]

🔹ይህ መድ የመሳብ መጠኑ ልክ እንደ መዱል ሙንፈሲል ሁለት፣አራት እና አምስት ሀረካ ያክል ነው። በዚህም ምክንያት ይህ መድ (መዱል ሲለቲ ኩብራ) ከመዱል ፈርዒይ ይመደባል።

               .....ይቀጥላል ኢንሻ አላህ ..... 🥰🥰🥰ሼረ ሼረ ሼረ ሼረ 🥰

🔀 የተጅዊድ ትምህርት በባለፈው ክፍል (በክፍል ❶❻) መዱል ፈርዒይ አጠቃላይ አምስት አይነት መዶች እንዳሉት እና ከነዛም ውስጥ ስለ መዱል ላዚም በዝርዝር

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

5ቱ አስገራሚ አነባብ ያላቸው ፊደላት

5ቱ አስገራሚ አነባብ ያላቸው ፊደላት

ከዚህ ቪዲዬ በኋላ የነዚህ የፊደላት ጥምረት በጭራሽ ግራ አይገባችሁም! | Jud Tube | ቀላል አረብኛ

Abu Abdelah is liveتفسير المعوذتين

Abu Abdelah is liveتفسير المعوذتين

#1  የ (ع) እና (ء) አወጣጥ | የብዙ ሰው ችግር! | ተጅዊድን በሰሌዳ በቀላሉ ከዑመር አህመድ ጋር!

አረቢክ ፊደላት በጠቅላላ 28ም  መውጫ ቦታቸው ። የዓረብኛ ፊደላት፦  ا  ب  ت  ث  ج  ح  خ  ع  غ  ف  ق  ك  ل  م  ن  ه  و  ي ()

🛑የቁርኣን ተፍሲር || ሱራ አል–ፋቲሀ ክፍል 1

🛑የቁርኣን ተፍሲር || ሱራ አል–ፋቲሀ ክፍል 1

አላህን የምትፈራ ሴት ባህሪ hadis amharic|ኡስታዝ አህመድ አደም|ሀዲስ በአማርኛ|ሀድስ ትምህርት|ዳእዋ ኢስላማዊ|dawa amharic

ምክር ስለ ኒቃብ ለ እህቶች ||  Amharic Dawa #Ethio Amharic Dawa

ሀብታም እና ደሀ ወንድማማቾች // የማታ ታሪክ night story 😴

አስገራሚ! ቡዳ ከበላን ምናውቅባቸው 6 ምልክቶች

አስገራሚ! ቡዳ ከበላን ምናውቅባቸው 6 ምልክቶች

ምንም ሀረካ የሌለውን ፊደል እንዴት በቀላሉ ማንበብ ይቻላል? | Jud Tube | ቀላል አረብኛ

ብዙዎች የሚከብዳቸው የተጅዊድ ህግ | Jud Tube | ቀላል አረብኛ

እረኛው እና ሦስቱ ሴት ልጆቹ // ድንቅ ታሪክ // how to get more ajr in hilal

05 - አል ኢኽፋእ - የኑን ሱኩንና የተንዊን ህጎች || የተጅዊድ ትምህርት ለጀማሪዎች || አድስ ለጀማሪዎች የመማሪያ መፅሐፍ

መኻሪጀል ኹሩፍ (Part 2) | Makharij Al Huruf Lesson 2 | አቡልአባስ

12 June 2025

12 June 2025

04 - አል ኢቅላብ - የኑን ሱኩንና የተንዊን ህጎች || የተጅዊድ ትምህርት ለጀማሪዎች || አድስ ለጀማሪዎች የመማሪያ መፅሐፍ

#2 የ (ح) እና የ (ه) ትክክለኛ አወጣጥ | የጉሮሮ ፊደሎች | ዑመር አህመድ

በቁርአን ውስጥ የሚገኙ የመድ አይነቶች👂👂👂

በቁርአን ውስጥ የሚገኙ የመድ አይነቶች👂👂👂

5ቱን የሚም (م) ህጎች በቀላሉ ተማሩ | ለጀማሪዎች | Jud Tube | ቀላል አረብኛ

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]