Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

ማዕዶት የጥያቄ እና መልስ ውድድር ምዕራፍ 1 ክፍል 5 …አስገራሚ ተወዳዳሪዎች

Автор: ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ

Загружено: 2023-09-05

Просмотров: 19273

Описание:

በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
https://www.wegenfund.com/projects/mi...

በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
Join this channel to get access to perks:
   / @etartmedia  

ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡

ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ

ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡

Facebook   / et-art-media-102803251290615  
INSTAGRAM   / et_art_media_official  
TELEGRAM https://t.me/etartmediaa
WhatsApp https://chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
TikTok https://www.tiktok.com/@et_art_media?...
YOUTUBE    / @etartmedia  

ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ

#0912656342
#0939048556

Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

ማዕዶት የጥያቄ እና መልስ ውድድር ምዕራፍ 1 ክፍል 5 …አስገራሚ ተወዳዳሪዎች

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

200 ሺህ ብር ማን ያሸንፋል???? ማዕዶት የጥያቄ እና መልስ ውድድር....አስደናቂዎቹ ተወዳዳሪዎች..........ምዕራፍ አንድ 1 ክፍል 6

200 ሺህ ብር ማን ያሸንፋል???? ማዕዶት የጥያቄ እና መልስ ውድድር....አስደናቂዎቹ ተወዳዳሪዎች..........ምዕራፍ አንድ 1 ክፍል 6

🔴አጓጊው ጥያቄ እና መልስ ውድድር || ወደ ፍጻሜው ያለፉት

🔴አጓጊው ጥያቄ እና መልስ ውድድር || ወደ ፍጻሜው ያለፉት

ቤተሰባዊ ሕህወት ችግሮቹ እና መፍትሔዎቹ || ክፍል ፩

ቤተሰባዊ ሕህወት ችግሮቹ እና መፍትሔዎቹ || ክፍል ፩

ዝምተኛው በግ | The Silent Lamb

ዝምተኛው በግ | The Silent Lamb

💥👉[እንደዚህ ሴት ሁኑ] ሊደመጥ የሚገባ ድንቅ ስብከት በመምህር ብርሃኑ አድማስ

💥👉[እንደዚህ ሴት ሁኑ] ሊደመጥ የሚገባ ድንቅ ስብከት በመምህር ብርሃኑ አድማስ

#EthiopiaNews: 🚨

#EthiopiaNews: 🚨 "ግብጽ በሩን ዘጋች! 'ከኢትዮጵያ ጋር ድርድር አበቃ' ያለችበት ሚስጥራዊ ምክንያት Zehabesha

200 ሺህ ብር ማን ያሸንፋል???? ማዕዶት የጥያቄ እና መልስ ውድድር....አስደናቂዎቹ ተወዳዳሪዎች..........ምዕራፍ አንድ 1 ክፍል 4

200 ሺህ ብር ማን ያሸንፋል???? ማዕዶት የጥያቄ እና መልስ ውድድር....አስደናቂዎቹ ተወዳዳሪዎች..........ምዕራፍ አንድ 1 ክፍል 4

#new🔴ገምቦ መሳም ክልክል ነው||ልማድና_ክርስትና| ዘወትር ቅዳሜ ምሽት 2:00|ምዕራፍ -5|#ቀንዲል_ሚዲያ#kendil_media

#new🔴ገምቦ መሳም ክልክል ነው||ልማድና_ክርስትና| ዘወትር ቅዳሜ ምሽት 2:00|ምዕራፍ -5|#ቀንዲል_ሚዲያ#kendil_media

"መለከት የጥያቄና መልስ ውድድር ክፍል 1"ZwT||ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን (Official Video)

ጥያቄና መልስ

ጥያቄና መልስ

መፅሐፈ ሄኖክ ከመፅሐፍ ቅዱስ የተገለለበት አስደንጋጭ ሚስጥር ተገለጠ | @gedamattv

መፅሐፈ ሄኖክ ከመፅሐፍ ቅዱስ የተገለለበት አስደንጋጭ ሚስጥር ተገለጠ | @gedamattv

200 ሺህ ብር ማን ያሸንፋል????  ማዕዶት የጥያቄ እና መልስ ውድድር ....ምዕራፍ 1 ክፍል2

200 ሺህ ብር ማን ያሸንፋል???? ማዕዶት የጥያቄ እና መልስ ውድድር ....ምዕራፍ 1 ክፍል2

#የቫይናክ ሚድያ አድማጮች....  #ምን ይላሉ?

#የቫይናክ ሚድያ አድማጮች.... #ምን ይላሉ?

🔴 የምትጸልዩትን እወቁ || ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma

🔴 የምትጸልዩትን እወቁ || ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma

ጥያቄ እና መልስ | Question and Answer | سؤال وجواب | ከኡስታዝ ዓብዱለጢፍ ጣሃ ጋር | Africa TV

ጥያቄ እና መልስ | Question and Answer | سؤال وجواب | ከኡስታዝ ዓብዱለጢፍ ጣሃ ጋር | Africa TV

#new🔴ቄስ የሚገለውን ሰው ሲቆርብ አሳየን||መምህር ብርሃኑ አድማስ||ድንቅ እራሳችንን የምንፈትሽበት የሕይወት ትምህርት ||#Kendil_media ||#like

#new🔴ቄስ የሚገለውን ሰው ሲቆርብ አሳየን||መምህር ብርሃኑ አድማስ||ድንቅ እራሳችንን የምንፈትሽበት የሕይወት ትምህርት ||#Kendil_media ||#like

ሳይታሰቡ ወደቁ...ማዕዶት መንፈሳዊ የጥያቄ እና መልስ ዉድድር...ምዕራፍ 3 ዙር 4....አጓጊ ዉድድር

ሳይታሰቡ ወደቁ...ማዕዶት መንፈሳዊ የጥያቄ እና መልስ ዉድድር...ምዕራፍ 3 ዙር 4....አጓጊ ዉድድር

ጸሎት ሰነ (ሰኔ) ጎልጎታ ብትግርኛ Sene Golgota

ጸሎት ሰነ (ሰኔ) ጎልጎታ ብትግርኛ Sene Golgota

የመጽሐፍ ቅዱስ እውቀታችሁን ለመፈተን 15 ጥያቄዎች | Amharic Bible Quiz | mezmur | Ethiopia

የመጽሐፍ ቅዱስ እውቀታችሁን ለመፈተን 15 ጥያቄዎች | Amharic Bible Quiz | mezmur | Ethiopia

"መለከት የጥያቄና መልስ ውድድር የመጨረሻ ክፍል"ZwT||ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን (Official Video)

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]