Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

Ethiopian Tibs Tefersho ጥብስ ተፈርሾ

Автор: Melegna | መለኛ

Загружено: 2025-09-02

Просмотров: 2955

Описание:

ጥብስ ተፈርሾውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የማጣፈጫ ቅመሞች ከስር ቀርበዋል
የዛሬው ምግብ ቶሎ የሚደርሱ እና ቀላል ከምላቸው የፍርፍር አይነቶች መካከል አንዱ ነው የዛሬው ልኬት ከ2-3 ሰው የሚበቃ ነው እናንተ በዛ አድርጋችሁ ማዘጋጀት ከፈለጋችሁ የግብዓት መጠኑን ከፍ ማድረግ ይጠበቅባቹሀል

የግብዓት ዓይነት
300ግራም የፍየል ስጋ
2 በቀጭኑ የተከተፈ ሽንኩርት
ግማሽ የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት እና ዝንጅብል
1 ፍሬው የወጣለት ቲማቲም
1 ቃሪያ
2 የሾርባ ማንኪያ የተነጠረ ለጋ ቂቤ
1 እንጀራ ለመፈርፈር

ቅመም
ግማሽ የቡና ማንኪያ ኮረሪማ
ግማሽ የቡና ማንኪያ ጥቁር ቁንዶ በርበሬ
ግማሽ የቡና ማንኪያ ከሙን
አንድ የቡና ማንኪያ የሮዝሜሪ ዱቄት
የምትፈልጉትን ያህል ጨው

ማባያ
እንጀራ
ሚጥሚጣ
አዋዜ
ዳጣ

Ethiopian Tibs Tefersho ጥብስ ተፈርሾ

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

Ethiopian Stew እንቁላል ቁጭ ቁጭ ወጥ

Ethiopian Stew እንቁላል ቁጭ ቁጭ ወጥ

Ethiopian Tibs with BBQ Sauce ጥብስ በቺፕስ

Ethiopian Tibs with BBQ Sauce ጥብስ በቺፕስ

Просыпаетесь между 3 и 5 утра? Сделайте ЭТИ 5 вещей | Еврейская Мудрость

Просыпаетесь между 3 и 5 утра? Сделайте ЭТИ 5 вещей | Еврейская Мудрость

Ethiopian Firfir ፍርፍር

Ethiopian Firfir ፍርፍር

Anchor Media ''በማስረሻ ሰጤ ብልጽግና፥ ኢጋድና የአፍሪካ ህብረት ተዋረዱ'' ኢ/ር ይልቃል ጌትነት

Anchor Media ''በማስረሻ ሰጤ ብልጽግና፥ ኢጋድና የአፍሪካ ህብረት ተዋረዱ'' ኢ/ር ይልቃል ጌትነት

Falafel Shawarmaየፍላፍል ሸዋርማ

Falafel Shawarmaየፍላፍል ሸዋርማ

//አራዳ ቅዳሜ//

//አራዳ ቅዳሜ// "ልጄ አህያ ብሎ ጠራኝ" 😂😂በሳቅ ፍርስ የሚያደርግ ኮሜዲ

ኑሮ በደቡብ አፍሪካ

ኑሮ በደቡብ አፍሪካ

Ethiopian Gomen Recipe ጎመን በድንች

Ethiopian Gomen Recipe ጎመን በድንች

ተገኘሁ አዲስ ሙሉ ፊልም(Tegegnhu) New Full Lengh Ethiopian Movie 2025

ተገኘሁ አዲስ ሙሉ ፊልም(Tegegnhu) New Full Lengh Ethiopian Movie 2025

Бабушка Готовит Целого Ягненка в Бочке - То, Что Получается, Вас Удивит!

Бабушка Готовит Целого Ягненка в Бочке - То, Что Получается, Вас Удивит!

ጂግጂጋ ያጋጠሙኝ ያልጠበኩዋቸው ነገሮች | ለምን ታሰርኩ ?

ጂግጂጋ ያጋጠሙኝ ያልጠበኩዋቸው ነገሮች | ለምን ታሰርኩ ?

ምርጥ መረቅ ጥብስ አሰራር

ምርጥ መረቅ ጥብስ አሰራር

How to make Roasted Chicken የዶሮ አሩስቶ

How to make Roasted Chicken የዶሮ አሩስቶ

የሚጥፍጥ መረቅ ያለው ጥብስ አሰራር / Ethiopian Food Delisous Mereke Tibs Recipe

የሚጥፍጥ መረቅ ያለው ጥብስ አሰራር / Ethiopian Food Delisous Mereke Tibs Recipe

ጥብስ አስራር ጋዝላይት Ethiopian food @zedkitchen

ጥብስ አስራር ጋዝላይት Ethiopian food @zedkitchen

//የሻይ ሰዓት//

//የሻይ ሰዓት// "ይሄን ፊት በልታችሁ እዩት"🤣🤣 ዲያስፖራው ቶማስ በሳቅ ገደለን //በቅዳሜን ከሰዓት//

Esay Shawarma ቀለል ያለ ሸዋርማ

Esay Shawarma ቀለል ያለ ሸዋርማ

ቤት እንደ አቅምዎ

ቤት እንደ አቅምዎ

የስጋ ቀይ ወጥ አሰራር //Spicy Ethiopian traditional food #Spicy Ethiopian food/key wot/

የስጋ ቀይ ወጥ አሰራር //Spicy Ethiopian traditional food #Spicy Ethiopian food/key wot/

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]