የማዕተብ ትርጉም
Автор: ቤተ-ናሆም [Bete-NahoM]
Загружено: 2023-07-25
Просмотров: 16823
Vid-2 #የማዕተብ_ትርጉም
በ340 ዓ.ም አባ ያዕቆብ የተባሉ አባት ሲያጠምቁ ክርስትና የተነሳው ተመልሶ መጥቶ እየተጠመቀ አደከማቸው ። እሷቸውም በፀሎት ወደ አምላክ ሲያመለክቱ ወዲያው እግዚአብሔር የተጠመቁትን ካልተጠመቁት ለመለየት እንዲያስችልህ አንገታቸው ላይ ማዕተብ እሰርላቸው አለው ።
*⛪️1 ሰው ክርስትና ሲነሳ #3አይነት ቀለም ያለው ክር ይታሰርለታል ።ነጭ ቀይና ጥቁር ። ትርጉሙም*
*1. 🌸#ነጩ - መንፈስ ቅዱስ በእርግብ አምሳል ወርዷልና #የመንፈስ_ቅዱስ ፣*
*2. 🌺#ቀዩ ወልድ ስጋን ተዋህዷልና #የክርስቶስ ፣*
*3. 🐦⬛#ጥቁር ደሞ በጨለማ ምንም ነገር እንደማይታየን አብም የምወደው ልጄ ይህ ነው እርሱን ስሙት አለ እንጂ አልታየምና #የአብ ምሳሌ ነው ።*
*🍀አንድም*
1. *#ነጩ ክርስቶስ ሲገረፍ የታየው የአጥንቱ ምሳሌ ፣*
2. *#ቀዩ ሲገረፍ የፈሰሰው የደሙ ምሳሌ ፣*
3. *#ጥቁሩ ስለ አዳም አዝኗልና የሀዘኑ ምሳሌ ነው ።*
🌺**ክሩ ሶስት ሲሆን በ1 መገመዱ ፡ ስላሴ ምንም እንኳን በስም በአካል በግብር ሶስት ቢሆኑም በመለኮት አንድ ናቸውና የአንድነታቸው ምሳሌ ነው ።**
🌺**ክሩ ደሞ ሶስት መሆኑ ምንም እንኳን ስላሴ በመለኮት በአገዛዝ በስልጣን አንድ ቢሆኑም በስም በግብር በአካል ሶስት ናቸውና የሶስትነታቸው ምሳሌ ነውና::**
#ethiopianorthodoxtewahdochurch #orthodox #bible
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: