የውጭ ምንዛሬ ጉድ ተሰማ! | በቃ መንግስት አመረረ ወሰነ | የብር እና ፓስፖርት አዲስ ውሳኔ ተወሰነ
Автор: አብሮነት Tube Abronet Tube
Загружено: 2026-01-21
Просмотров: 2283
በዛሬው መረጃችን በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን የኢትዮጵያ ሚስጥራዊ ህትመት ፋብሪካ ስራ መጀመርን የተመለከተ ሙሉ መረጃ ይዘንላችሁ ቀርበናል።
ኢትዮጵያ ከዚህ በኋላ የራሷን ፓስፖርት፣ የባንክ ካርዶች እና የመገበያያ ገንዘብ (ብር) በሀገር ውስጥ ለማምረት ዝግጅቷን አጠናቃለች። በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ የተገነባው "ቶፓን ግራቪቲ ኢትዮጵያ" ፋብሪካ ለሀገሪቱ የውጭ ምንዛሬን ከማዳን ባለፈ የደህንነት ሰነዶችን ሉዓላዊነት እንዴት እንደሚያረጋግጥ ዝርዝሩን እንመለከታለን።
በተጨማሪም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE) ይፋ ያደረገው አዲሱ "ሲቢኢ ኮኔክት" (CBE Connect) ዲጂታል ዋሌት፣ ህገወጥ የገንዘብ ዝውውርን እንዴት እንደሚከላከል እና ለዳያስፖራው የፈጠረውን ምቹ አሰራር እናብራራለን። እስከ መጨረሻው አብራችሁን ቆዩ!
በቪዲዮው የሚመለሱ ጥያቄዎች፦
የኢትዮጵያ ፓስፖርት መቼ በሀገር ውስጥ መታተም ይጀምራል?
ቶፓን ግራቪቲ ኢትዮጵያ የማን ነው?
ሲቢኢ ኮኔክት (CBE Connect) ምንድነው? እንዴትስ ይሰራል?
የብር ህትመት በሀገር ውስጥ መጀመሩ ያለው ጥቅም ምንድነው?
Ethiopia Passport printing, Topan Gravity Ethiopia, Ethiopian Investment Holdings, CBE Connect Digital Wallet, Commercial Bank of Ethiopia, Ethiopian Currency Printing, Brook Taye, Bole Lemi Industry Park, Ethiopian News, Digital Finance Ethiopia, ኢትዮጵያ, የኢትዮጵያ ፓስፖርት, የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ, ብር ህትመት, አዲስ መረጃ
abronet tube, አብሮነት ቲዩብ
ታሪክ ተሰራ! በሀገር ውስጥ ሊታተም ነው!"
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: