የዲፕሎማሲው አርበኛ ዶ/ ር ምናሴ ኃይሌ // ሳምንቱን በታሪክ
Автор: Menahria99.1Radio
Загружено: 2026-01-03
Просмотров: 37
ዶ/ር ምናሴ ኃይሌ
በ1922 ዓ.ም(እኢአ)የተወለዱ ሲሆን የከፍተኛ ትምህርታቸውን የመጀመሪያ ዲግሪያቸው እ.አ.አ 1946 - 1950 በአሜሪካ በሚገኘው ዊስኮሲን ማዲሰን ዩኒቨርሲቲ ካገኙ በኋላ በተጨማሪም ዶክትሬታቸዉ እ.አ.አ 1954 - 1961 ድረስ በኮሎምቢያ የህግ ዩኒቨርስቲ አግኝተዋል።
ዶ/ር ምናሴ በግርማዊ ሃይለስላሴ አስተዳደር ዉስጥ ከ 1971 - 1973 ዓ.ም(እኢአ) በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሆነው ያገለገሉ ሲሆን በደርግ አብዮት ዘመን በህይወት ከተረፉ ጥቂት የቀ.ኃ.ስ ባለስልጣናት አንዱ ናቸው።
ዶ/ር ምናሴ በሙሉ ፕሮፌሰር ማዕረግ በተለያዩ የአሜሪካ ዩኒቨርስቲ ውስጥ የህግ መምህር ሆነዉ አስተምረዋል።
#EthiopianHistory #የኢትዮጵያታሪክ #habesha #news #ethiopianews #history #addisababa #radio
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: