የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሠራተኞቹን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመፍታት ከ አዲስ አበባ አስተዳደር 1125 የጋራ መኖሪያ ቤቶችን በግዥ መረከቡን አስታወቀ፡፡
Автор: Commercial Bank of Ethiopia
Загружено: 2025-12-02
Просмотров: 143
ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተገዙት እነዚህ ዘመናዊ መኖሪያ ቤቶች በጀርመን፣ ግራር ፣አየርጤና ሳይት ሲሆኑ ባንኩ እና ከተማ አስተዳደሩ ቤቶቹን መርቀው የቁልፍ ርክክብ ሥነ -ሥርዓት አድርገዋል፡፡
#ንግድባንክ #አዲስአበባ #አስተዳደር #የጋራ #መኖሪያ #ቤት
Copyright © CBE (Commercial Bank of Ethiopia)
Follow us on:
☞Facebook: / combanketh
☞Twitter: / combankethiopia
☞LinkedIn: / commercialbankofethiopia
☞Telegram: https://t.me/combankethofficial
/ commercialbankofethiopia
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: