ጠንቋዮች የሚጠቀሙበት ምስሀበ ዛር በጆሮ አሾክሿኪ ጥቁር አስማት
Автор: ደብተራ - debtera
Загружено: 2021-12-30
Просмотров: 22870
አዋቂ ወይም ጠንቋይ እየተባሉ በየሰፈሩ ያሉ ሰዎች የሰውን ምስጢር ቀድመው የሚያውቁት ከነዚህ መንፈሶች ጋር በመወራረስ ነው። እጣን ቀጤማ እና የመሳሰሉት በነዚህ ቦታዎች የሚገኙበት ምክንያት ቪድዮው ላይ እንዳያችሁት በገቢሩ ምክንያት ነው።
ከብራና መጽሐፍት ያገኘናችውንና አባቶች ያስተማሩንን ሀገር በቀል ጥበቦች ግልጽ እና ጥራቱን የጠበቀ በማድረግ በpower point ስላይዶችን በማዘጋጀት ለተመልካቾቻችን እያደረስን እንገኛለን። ለወደፊት የበለጠ ያለንን እውቀት እንድናካፍል ሼር እና ሰብስክራይብ አድርጉን ።
download pdf https://drive.google.com/file/d/1InSE...
በቀጣይ ክፍል ምስሀበ ሰብዕ ወሕዝበ መስተፋቅር የተሰኝ ጥበብ ይዘን እንቀርባለን።
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: