ኪን ኢትዮጵያ የባህልና ኪነ ጥበብ ቡድን በቻይና ቤጂንግ ከተማ የተደረገለት ደማቅ አቀባበል
Автор: Ethiopian News Agency (ENA)
Загружено: 2025-07-22
Просмотров: 2479
በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የተዘጋጀው ኪን ኢትዮጵያ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ቡድን የኢትዮጵያን የማንሰራራት ብስራት ለዓለም ለማስተዋወቅ እየሰራ ይገኛል።
የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ሸዊት ሻንከ በቻይና ቤጂንግ የኢትዮጵያን ቱባ ባህሎች፣ ሙዚቃዎች፣ አለባበሶች፣ የፋሽንና ዲዛየን ውጤቶችን፣ የሰርከስ ትርዒቶችን የቡና ስነ ስርዓትን የኪን ኢትዮጵያ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች በቻይና የተለያዩ ከተሞች ያቀርባሉ ብለዋል።
#ena #ENA_News #ENA #Ethiopian_News #EthiopiaNews #DailyNews #Todays_News #Mereja #Ethiopia_Today #EthiopianNewsToday #የኢትዮጲያ_ዜና #ENA #Ena_News #Ethiopian_News #Ethiopian_News_Agency #Today's_News #ሰበር_ዜና #ዜና_ዛሬ #Update_news #Mereja #መረጃ #addis_mereja #አዲስ_መረጃ #ሰበር_ዜና #አማረኛ_ዜና #amaregna_zena #amharic_news #Mn_addis #news #yegna_mereja #tikus_mereja #ትኩስ_መረጃ #zena_kemesha #addis_neger #አዲስ_ነገር #Amharic_news #ኢዜአ #የኢትዮጵያ_ዜና_አገልግሎት #የሀገር_ውስጥ_ዜና #የውጭ_ዜና #ቢዝነስ #ስፖርት
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: