በሩን ስከፍተው ልብሷን አየው || ሲጠልፉኝ እናቴ አላዘነችልኝም || እንተፍስ #67
Автор: Manyazewal Eshetu
Загружено: 2025-07-01
Просмотров: 125812
ገና በ14 አመቷ ተጠለፈች::
እሱን አምልጣ ሌላ አገባች::
ዘመድ እንድትረዳት ከቤት አመጣች::
ባሏ እሷን ትቶ ከዘመዷ ጋር ድብቅ የፍቅር ግንኙነት ይጀምራል::
ነፍሰ ጡር ነበረች::አንድ ቀን ዘመዷ እናቴ ጋ ብላ በድብቅ ወደ ቧላ ትሄዳለች::እሷም ጠርጥራ ወደ ቤቱ ሄዳ ስታንኳኳ በሩን ሲከፍት የዘመዷን ልብስ ታያለች::አልቅሳ እግሩ ላይ ወድቃ ትለመናለች::
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: