Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

በአማርኛ የተተረጎመ ፊልም :: በኢየሱስ ስም አትናገሩ !? ፡፡ Don't speak in Jesus' name!? Gospel by the Apostles and now

Автор: #Zarael

Загружено: 2025-09-09

Просмотров: 2041

Описание:

በአማርኛ.ACTS OF THE APOSTLES ፊልም ."የማይለወጠውን የወንጌል መልእክት እና መሰረታዊ የክርስትና እውነቶች:: በኢየሱስ ስም ስላለው ኃይል፣ ከሐዋርያት ዘመን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ስላለው ህያው ጠቀሜታ እንማራለን። ለዘመናዊ ህይወት እውነተኛ እና ህያው እምነት!"

መታየት የሚገባው::ሊንኩን ይጫኑ
   • ከቀደመው አሳማኝ ምክንያትህ ውጣ !  

ACTS OF THE APOSTLES FULL HD MOVIE
   • ACTS OF THE APOSTLES FULL HD MOVIE  

"Exploring the unchanging Gospel and foundational Christian truths from the Apostolic age to today. Discover the power in Jesus' name and its relevance for your life. Authentic faith for modern times."

እንኳን ወደ ዛራዜል የእግዚአብሔር ቃል አገልግሎት በሰላም መጡ!
@zarael-bwn YouTube ቻናላችን መለያ ነው፡፡
ይህ ቻናል ፤ የእግዚአብሔር ቃል የሆነውን መጽሐፍ ቅዱስን መሰረት በማድረግ፤ ዘመኑን የሚዋጁ መልእክቶችን፤ መሰረታዊ ትምህርቶችን፤ ውይይቶችን፤ የሕይወት ተሞክሮዎችን፤ ጽሁፋዊ ሰራዎችንና ሌሎችንም እንዲያዝ ሆኖ የተቀረጸ ነው፡፡

አላማውም ሰዎች በመንፈሳዊ እውቀት እንዲያድጉ፤ እንዲታነጹ፤ እንዲበረቱ ፤ እንዲጸኑ፤ እንዲታደሱና እንዲጽናኑ በማድረግ እስከ ፍጻሜው ድረስ እንዲሄዱ ማገዝ ነው፡፡ በተጨማሪም በህብረት ማገልገልን እናይበታለን፡፡

ይህ አገልግሎት በተለያዩ ቤተ ክርስቲያናት በሚያገለግሉ አገልጋዮች በህብረት የሚዘጋጅ ነው፡፡
አገልጋዮችን በግል ለማግኘት ለምትፈልጉ በሚለቀቁት ቪዲዮች ላይ በሚገኘው አድረሻቸው ማግኘት ይችላሉ፡፡

መጽሀፍ ቅዱስ ፣ኢየሱስ ፤ክርስቲያናዊ አስተምሮ፣ የጊዜው ቃል፤ስብከት፤ እምነትና ድነት፤ መጽናናት፤ መበርታት፤ ማወቅ፤ፀሎት ፡ምክር የመሳሰሉ አግልግሎቶችን ይከታተሉ፡፡

አብረውን መስራት ከፈለጉ በኮሜንት ቦክስ ውስጥ ያሎትን ሀሳብ ያስቀምጡ፡፡ አልያም ቪዲዮቹን ሲመለከቱ በሚያገኙዋቸው አድራሻዎች ያግኙን፡፡በ+251 0912 65 84 65 ይደውሉልን!
  / biruck.girma  
https://t.me/+KhG0S644cSExZWY0
@ zarael-bwn

በአማርኛ የተተረጎመ ፊልም :: በኢየሱስ ስም አትናገሩ !? ፡፡ Don't speak in Jesus' name!? Gospel by the Apostles and now

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

እናንተስ ራሳችሁን ማን ትላላችሁ? እንደቃሉ እኔነትን አጥርቶ ማወቅ  !ከዛሬ ጀምሮ ህይወትህን ቀይር!  Who Do YOU Say You Are?

እናንተስ ራሳችሁን ማን ትላላችሁ? እንደቃሉ እኔነትን አጥርቶ ማወቅ !ከዛሬ ጀምሮ ህይወትህን ቀይር! Who Do YOU Say You Are?

መንፈስ ቅዱስ የራባችሁ ብቻ ይህንን ምስክርነት አዳምጡት.... What God want from us... #amarignatube #itssupernatural

መንፈስ ቅዱስ የራባችሁ ብቻ ይህንን ምስክርነት አዳምጡት.... What God want from us... #amarignatube #itssupernatural

Anchor Media ''ጌታቸው ረዳ የፖለቲካ ሞቱን ጨልጧል። የአልጀዚራው መድረክ የአማራ ጉዳይ የተገለለበት ነው'' ትንግርቱ ገ/ጻዲቅ

Anchor Media ''ጌታቸው ረዳ የፖለቲካ ሞቱን ጨልጧል። የአልጀዚራው መድረክ የአማራ ጉዳይ የተገለለበት ነው'' ትንግርቱ ገ/ጻዲቅ

ልጁን ለመሰዋት የታዘዘው//የእምነት አባት// አስገራሚው የአብርሃም ታሪክ //story of abraham//Bible stories

ልጁን ለመሰዋት የታዘዘው//የእምነት አባት// አስገራሚው የአብርሃም ታሪክ //story of abraham//Bible stories

በፈተና ፅኑ // በነብይ ጥላሁን // PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2025

በፈተና ፅኑ // በነብይ ጥላሁን // PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2025

Mesay Birhanu @ Kingdom Sound Worship Night 2025

Mesay Birhanu @ Kingdom Sound Worship Night 2025 "Yayihal" Original Song by Pastor Tesfaye Gabiso

ገነት እና ሲኦል ምን ይመስላሉ ? - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር - ገድል

ገነት እና ሲኦል ምን ይመስላሉ ? - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር - ገድል

Царь Соломон. (Полный фильм)

Царь Соломон. (Полный фильм)

በሕይወታችሁ ስኬትን ለመጎናፀፍ እነዚህ 5 ነገሮችን አድርጉ! Life-Changing Advice

በሕይወታችሁ ስኬትን ለመጎናፀፍ እነዚህ 5 ነገሮችን አድርጉ! Life-Changing Advice

የሉቃስ ወንጌል ሙሉ መጽሐፍ ቅዱስ ትረካ - The Gospel of Luke Full Audio Bible

የሉቃስ ወንጌል ሙሉ መጽሐፍ ቅዱስ ትረካ - The Gospel of Luke Full Audio Bible

የመንፈስ ቅዱስን ድምፅ የምንሰማበት 2ቱ ልዩ መንገዶች

የመንፈስ ቅዱስን ድምፅ የምንሰማበት 2ቱ ልዩ መንገዶች

ክርስትናን መኖር ለሚፈልግ ብቻ! የግድ መጨረሻው ድረስ ልናየው የተገባ ነው!Zarael word of God ministry. ዛራኤል የእግዚአብሔር ቃል አገልግሎት

ክርስትናን መኖር ለሚፈልግ ብቻ! የግድ መጨረሻው ድረስ ልናየው የተገባ ነው!Zarael word of God ministry. ዛራኤል የእግዚአብሔር ቃል አገልግሎት

የያዕቆብ ታሪክ/The story of jacob

የያዕቆብ ታሪክ/The story of jacob

በረመዳን ቀን ኢየሱስ ቤቴ መጣ | እስልምናን ትቼ ወጣው |በስተመጨረሻ አባቴ ሀጂ ሀሰን በኢየሱስ ተሸነፈ |Pistis Podcast Nuredin Hassen

በረመዳን ቀን ኢየሱስ ቤቴ መጣ | እስልምናን ትቼ ወጣው |በስተመጨረሻ አባቴ ሀጂ ሀሰን በኢየሱስ ተሸነፈ |Pistis Podcast Nuredin Hassen

Х/ф Апостол Павел - на русском языке

Х/ф Апостол Павел - на русском языке

Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album

Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album

መንፈስ ቅዱስ በእኛ ሕይወት::መጽሐፍ ቅዱሳዊው እውነታ::Holy Spirit in Our Lives: Understanding the Biblical Truth

መንፈስ ቅዱስ በእኛ ሕይወት::መጽሐፍ ቅዱሳዊው እውነታ::Holy Spirit in Our Lives: Understanding the Biblical Truth

7ቱ ሊቃነ መላእክት መንፈሳዊ ፊልም አጭር ታሪክ በአማርኛ ከታሪክ ማህተም

7ቱ ሊቃነ መላእክት መንፈሳዊ ፊልም አጭር ታሪክ በአማርኛ ከታሪክ ማህተም

Дуайт Лайман Муди.продавец обуви, который потряс мир ради Христа!

Дуайт Лайман Муди.продавец обуви, который потряс мир ради Христа!

ክርስቲያኖች በአጋንንት ሊጠቁ ይችላሉ!

ክርስቲያኖች በአጋንንት ሊጠቁ ይችላሉ! "Can a true believer be attacked by demonic forces?"

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]