✅ ኮረሪማ እና ቡና ወርቅ መሆናቸውን የሰማሁበት የሱሉላ ገበያ ! ወሎ ተሁለደሬ ። |Rural market
Автор: Tossa tube
Загружено: 2025-03-15
Просмотров: 40199
ሱሉላ በደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ የምትገኝ ትንሽ ከተማ ናት። ከደሴ 18 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ትገኛለች። በከተማዋ በእለተ ሀሙስ የሚውል የገጠር ገበያ አለ።
በዛሬው ቪዲዮ የዚህን ገበያ አጠቃላይ ሁኔታ እንቃኛለን። የግብይቱን ሂደት ፣ የማህበረሰቡን መስተጋብር ፣ የኑሮ ውድነትና ሌሎች ጉዳዮችን እንዳስሳለን። ከገበያተኞች ጋርም አዝናኝ ቆይታ አድርገናል። የኮረሪማ ዋጋም እጅግ አስጀንቆኛል። ለእኔ ወርቅ ነው የሆነብኝ።
Sulula is a small town in Tehuledere Woreda, South Wollo Zone. It is located 18 kilometers from Dessie. There is a rural market in the town that is held on Thursdays.
In today's video, we will explore the general situation of this market. We will explore the trading process, community interaction, cost of living and other issues. We also had a fun time with the marketers. The price of korerima is also very high. It is gold for me.
#wollo #market #ruralmarket
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: