በደረት መተንፈስ vs ዲያፍራም መተንፈስ | የክብደት መቀነስ ምስጢር
Автор: Tena Holistic
Загружено: 2025-12-17
Просмотров: 519
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ዶክተር ማርቆስ ምግብ እየቀነሱ ወይም እየጾሙ ክብደት ለመቀነስ ለተቸገሩ ሰዎች ዋነኛ መንስኤ ሊሆን ስለሚችለው ስለ "ስትሬስ" (Stress) እና "ኮርቲሶል" (Cortisol) ሆርሞን ዝርዝር ማብራሪያ ይሰጣሉ።
00:01:13 – ስትሬስ ምንድን ነው? አጣዳፊ (Acute) እና የረጅም ጊዜ (Chronic) ስትሬስ ልዩነት
00:02:33 – የኮርቲሶል (Cortisol) ሆርሞን በሰውነታችን ላይ ያለው ተጽዕኖ
00:02:52 – "Fight or Flight" ምላሽ እና አድሬናል ግላንድ (Adrenal Gland)
00:04:00 – ኮርቲሶል እንዴት የደም ስኳር (Glucose) መጠንን እንደሚጨምር
00:06:48 – ስትሬስ እንዴት ለቦርጭ እና ለፊት መወፈር ምክንያት ይሆናል?
00:07:57 – ስትሬስን ማስተዳደር (Stress Management) ለክብደት መቀነስ ያለው አስፈላጊነት
00:10:59 – መንፈሳዊነት፣ ምስጋና እና አእምሮአዊ ንቃት (Mindfulness) ለጤና --
00:11:37 – የአተነፋፈስ ዘዴ (Breathing Pattern) ለስትሬስ ማኔጅመንት
00:14:43 – በደረት እና በዲያፍራም (Diaphragmatic Breathing) የመተንፈስ ልዩነት
00:16:33 – የአተነፋፈስ ልምምድ ተግባራዊ ማሳያ (Demonstration)
00:18:26 – ትክክለኛ አተነፋፈስ ለጥሩ እንቅልፍ እና ለበሽታ መከላከል አቅም
Links (coming up):
1. www.DrMarkoson.com
2. www.TenaHolistic.com
Disclaimer: The contents of this video are for informational purposes only and are not intended to be medical advice, diagnosis, or treatment, nor to replace medical care. The information presented herein is accurate and conforms to the available scientific evidence to the best of the author's knowledge as of the time of posting. Always seek the advice of your healthcare provider.
#healthylifestyle #tenaholistic #news #habesha #lifeisbutadream #weightlossdiet #ethiopia #diabetes
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: