የዲ,ኤስ.ቲቪ ስትሪም (DStv Stream) አገልግሎቶችን እንዴት በስልክ እና በቴሌቪዥን መጠቀም እንችላለን ?
Автор: Ethio telecom
Загружено: 2025-06-17
Просмотров: 20586
የሚወዷቸውን የDSTV ቻናሎች በቤትዎ ፋይበር!!
ዲኮደርና ዲሽ ሳያስፈልግዎ በስማርት ቲቪዎ የዲ.ኤስ.ቲቪ ስትሪም መተግበሪያ በመረጡት ጥቅልና የዳታ ፍጥነት DSTVን ያጣጥሙ።
📺🎬 #ጎጆ_ጥቅል ከ70 በላይ ተወዳጅ ቻናሎችን በወር ከ929 ብር ጀምሮ!
💁♂️ እስከ 26.5% በሚደርስ ቅናሽ የቀረቡትን የፋይበር ብሮድባንድ እና የዲ.ኤስ.ቲቪ ጥቅሎች ይግዙ፤ በአማራጭ ይዝናኑ።
ℹ️ ስማርት ላልሆኑ ቲቪዎች STB (Set-Top Box) ለማግኘትና አገልግሎቱን ለመጠቀም የአገልግሎት ማዕከሎቻችንን ይጎብኙ!
👉 ለበለጠ መረጃ: https://bit.ly/የዲኤስቲቪ_ጥቅል
#DSTV
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
#EthioTelecom #DStv #DStvMobile #EthiopiaTech #DStvOnPhone #EthioTelecomBundles #EntertainmentEverywhere #DStvApp #MobileStreaming #TelecomDemo #SmartTV #DigitalEthiopia
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: