Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

🟠" በእንባ የሚያደምጧቸው የዘወትር ዝማሬዎች ስብስብ "

Автор: wudase media - ውዳሴ ሚዲያ Zemari Solomon Abubeker

Загружено: 2024-10-08

Просмотров: 6341

Описание:

#mezmur​ #አዲስ_ዝማሬ​ #mezmurorthodox
🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴
በዓምደ ብርሃንህ ተውበህ
በዜማ ደቦ ተከበህ
ድንገት ስትመጣ ጌታዬ
ካንተ ጋራ ነው እጣዬ

ልታመን በሚያድነው ስምህ
ላንግስህ በልቤ ልሹምህ
በአይኔ ፊት የጋረደኝ አዚም
ተገፏል ባፈሰስክልኝ ደም
ላይጨልም አስፈሪው ጨለማ
ተውጧል በብርሃንህ ግርማ
ከእንግዲህ መማላለሻዬ
ዳናዬ ፅድቄ ነህ ፋናዬ
ልትወስደኝ ልታኖረኝ ሰማይ
ትመጣለህ የህይወቴ ሲሳይ
ዘላለሜን ፊትህን እያየሁ
ካንተ ጋራ መኖር ናፍቄያለሁ

ርግቤ መደምደሚያ ሆይ
ፍካቴ የማትጠልቀው ፀሐይ
ከንፈር ማር ያንጠባጥባል
መዳፍህ ምህረትን ያዘንባል
ሲመሻሽ ያልተውከኝ ወገኔ
ማን አለ ካንተ በቀር ለእኔ
ማይገልፁህ የቃላቴ ጉልበት
አንተ ነህ የመኖሬ ውበት
ልትወስደኝ ልታኖረኝ ሰማይ
ትመጣለህ የህይወቴ ሲሳይ
ዘላለሜን ፊትህን እያየሁ
ካንተ ጋራ መኖር ናፍቄያለሁ

በድምፅህ ልነሳ ከአልጋዬ
የያዘኝ ኅይለኛውን ጥዬ
ሳይጨልም ጀንበር ሳትጠልቅ
መድህኔን አንተን ልጣበቅ
ሳይከብበኝ ዋይታና ሐዘኑ
ረፍዶ ሳይመሽብኝ ቀኑ
ለት ተዕለት ልበል ማራናታ
ይመጣል ምጠብቀው ጌታ
ልትወስደኝ ልታኖረኝ ሰማይ
ትመጣለህ የህይወቴ ሲሳይ
ዘላለሜን ፊትህን እያየሁ
ካንተ ጋራ መኖር ናፍቄያለሁ

ካንተ ጋር በሚመጣው አለም
ፈቅደሃል እንድኖር ዘላለም
ወድደኸኝ አለም ሳይፈጠር
አትፈቅድም በምድር እንድቀር
ናፍቆቴ ናልኝ እልሃለሁ
ፊት ለፊት ላይህ ጓጉቻለሁ
በአንድነት ከቅዱሳን ጋራ
ናፈቅኩኝ ስምህን ልጠራ
ልትወስደኝ ልታኖረኝ ሰማይ
ትመጣለህ የህይወቴ ሲሳይ
ዘላለሜን ፊትህን እያየሁ
ካንተ ጋራ መኖር ናፍቄያለሁ

#zemari_solomon_abubeker

#Church​ Choir Song, #Gospel​ Music,
#Christian​ Worship #Spiritual​ Songs,
#Choir​ Performance, #Church​ Music, #Praise​ and Worship, #Worship​ Songs 2025,
#Inspirational​ Music, #Faith​ Music,
#African​ Gospel Choir, #Ethiopian​ Church Music,
#Traditional​ Christian Songs,
#African​ Worship Songs, #Global​ Christian Songs,
#Best​ Choir Songs, #Uplifting​ Christian Music,
#Sunday​ Worship Songs, #Gospel​ Music from Africa,
#Worldwide​ Worship, #Soulful​ Music,
#Heartfelt​ Worship, #Peaceful​ Gospel Songs,
#Inspiring​ Choir Performance, #Heavenly​ Music,

#OrthodoxSongs​ #EthiopianMusic​ #EritreanMusic​ #GospelMusic​ #LivePerformance​ #ChristianMusic​ #Worship​ #EthiopianOrthodox​ #EritreanOrthodox​ #Inspiration​ #FaithMusic​ #SpiritualSongs​ #AfricanGospel​ #EthiopianTradition​ #EritreanCulture​ #WorshipSongs​ #GospelOfJesus​ #OrthodoxFaith​ #AmharicSongs​ #TigrinyaSongs​ #Blessings​ #SpiritualJourney​ #ChristianFaith​ #new_orthodox_mezmur​
#OrthodoxSongs​ #EthiopianMusic​ #EritreanMusic​ #GospelMusic​ #LivePerformance​ #ChristianMusic​ #Worship​ #EthiopianOrthodox​ #EritreanOrthodox​ #Inspiration​ #FaithMusic​ #SpiritualSongs​ #AfricanGospel​ #EthiopianTradition​ #EritreanCulture​ #WorshipSongs​ #GospelOfJesus​ #OrthodoxFaith​ #AmharicSongs​ #TigrinyaSongs​ #Blessings​ #SpiritualJourney​ #ChristianFaith​ #AfricanMusic​ #EthiopianCulture​ #eritreanher​ #ChristmasSong2025​
#JesusIsBorn​ #EthiopianChristmas​
#OrthodoxChristmas​#ChristianMusic​
#EthiopianChristianSong​ #AmharicChristmasSong​
#WorshipJesus​#GospelMusic2025​ #OrthodoxMusic​
#ChristmasWorship​ #NativityOfChrist​ #EritreanOrthodoxMusic​#EthiopianChurchMusic​
#ChristianWorship2025​
#wudase_media #wudase_mezmur #ortodoxo #Ethiopian_Orthodox_Mezmur #የማለዳ #Chrstian_Mezmur #Mahbere_Kidusan #Eotc_Tv
#Adonis_Zema #Chernet_Senai #ማኅቶት ቲዩብ _Mahtot_Tube #ቤተ_ቅኔ Bete_Qene #የእመቤታችን_መዝሙር #Agape_Ze_Ortodox ቀሲስ_አሸናፊ_ገብረ_ማርያም #Melken_Kebede #mezmur__Orthodox_Christian #zemarit_tsigereda_tilahun #ዘማሪት #ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ #Zemari_Abel_Mekbib #New_Orthodox_Mezmur #amazing_Mezmur #zemarit_tirhas #ዘማሪ_ሰለሞን_አቡበከር #zemari_solomon_abubeker_official #ሃዲስ_ኪዳን_ዘኦርቶዶክስ_Zemare_Hawaz_Tegegne #ሐዲስ_ዜማ_ቲዩብ #Rama_tube #Samson_Negash #Mulken_Kebede #Zemenay_Gosaye_Official #Gashaye_Melaku #Zemarit_Tirhas #Tabor ታቦር Tube #Memher Mehreteab Asefa #Et Art media #AwutarTube #Quanquayenesh Media #Seifu ON EBS #Donkey Tube #ቀደሜጸጋ ሚድያ Kedametsega Kedia #donkey tube #አሜን ቲዩብ #finote_Tsidk #diakon #diakoniamultimedia #mezmurorthodox#ወምድርኒ #ትንሳኤ #አማን_በአማን #ተነስቷ_ጌታ #የለም_በመቃብር #donkey #አዲስ_ዝማሬ #zemari_abel_mekbib #የማለዳ_ዝማሬዎች_ስብስብ #ሊደመጡ_የሚገባቸው_መዝሙሮች #ጠዋት_ከእንቅልፍዎ_ሲነቁ_የሚያደምጧቸው_ዝማሬዎች #ልብ_የሚነኩ_በእንባ_የሚደመጡ_መዝሙሮች

🟠" በእንባ የሚያደምጧቸው የዘወትር ዝማሬዎች ስብስብ "

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

" ሙሉ ዝማሬ ቁጥር 5 " #ማነው_እንደኔ_ማነው #ፀልይለት #ኃይል_የሌለዉን በእንባ የሚደመጡ መንፈስን የምያረጋጉ #ረጋ_ያሉ_የማለዳ_ዝማሬዎች

🟠#New_Mezmur ምስጋና የዝማሬ አልበም ቁጥር (7) የዘማሪ ሰለሞን አቡበከር #አዲስ_ዝማሬ @wudasemedia-zemarisolomona8769

🟠#New_Mezmur ምስጋና የዝማሬ አልበም ቁጥር (7) የዘማሪ ሰለሞን አቡበከር #አዲስ_ዝማሬ @wudasemedia-zemarisolomona8769

#new🔴የሚጠቅም ከሆነ ለማንም ተናግሬ የማላውቅን ምስጢር ልንገርህ ||መጋቤ ሃይማኖት ኢዮብ ይመኑ #ቀንዲል #ፖድካስት #kendilPodcast

#new🔴የሚጠቅም ከሆነ ለማንም ተናግሬ የማላውቅን ምስጢር ልንገርህ ||መጋቤ ሃይማኖት ኢዮብ ይመኑ #ቀንዲል #ፖድካስት #kendilPodcast

🟠

🟠" ማን ይሆን በዝማሬዎቹ ልቡ ያልተነካ? " #ሀዘንን_የሚያስረሱ_ #ሰላምን_የሚሰጡ #በእንባ_የሚደመጡ #ጠዋት ከእንቅልፍዎ ሲነቁ የሚያደምጧቸው መዝሙሮች

NEW MEZMUR - Deacon Fitsum Wegene -

NEW MEZMUR - Deacon Fitsum Wegene - " እልሃለሁ ረዳቴ " ELIHALEW REDATE (Lyrics Video)

"ጭንቀትን የሚያርቁ ዝማሬዎች ''- ዘማሪ ዲያቆን ናትናኤል ሣሙኤል @samuelkahen

Kidane Mihret Enate

Kidane Mihret Enate

ይስሀቅ እና ርብቃ - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች 7 -  መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር

ይስሀቅ እና ርብቃ - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች 7 - መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር

ሰላም ለኪ || ልዩ ዝማሬ በሚሊኒየም አዳራሽ || በዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ  @21media27

ሰላም ለኪ || ልዩ ዝማሬ በሚሊኒየም አዳራሽ || በዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ @21media27

Kassahun Eshetu (Kasseye) - ይሁን ሙሉ አልበም - | Yihun Album - New Ethiopian Music 2024 (Lyrics Video)

Kassahun Eshetu (Kasseye) - ይሁን ሙሉ አልበም - | Yihun Album - New Ethiopian Music 2024 (Lyrics Video)

Orthodox Mezmur -  የመድሃኒዓለም የተመረጡ መዝሙሮች ስብስብ -  ቁጥር 1 - Ye Medhanialem Mezmur

Orthodox Mezmur - የመድሃኒዓለም የተመረጡ መዝሙሮች ስብስብ - ቁጥር 1 - Ye Medhanialem Mezmur

ሙሉ ዝማሬዎች ቁጥር 6 #የማይጠገቡ_ረጋ ያሉ መዝሙሮች #ስምህ_ይጣፍጣል #አጥንትን_የምያለልሙ የዘወትር ዝማሬዎች

ሙሉ ዝማሬዎች ቁጥር 6 #የማይጠገቡ_ረጋ ያሉ መዝሙሮች #ስምህ_ይጣፍጣል #አጥንትን_የምያለልሙ የዘወትር ዝማሬዎች

♦️ምንጊዜም ተመስገን ቢሞላ ባይሞላ♦️ዲ/ሉልሰገድ ጌታቸው

♦️ምንጊዜም ተመስገን ቢሞላ ባይሞላ♦️ዲ/ሉልሰገድ ጌታቸው

ነይ ነይ እምዬ ማርያም || ገብርኤል በሰማይ || በዘባነ ኪሩብ || ዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ@21media27

ነይ ነይ እምዬ ማርያም || ገብርኤል በሰማይ || በዘባነ ኪሩብ || ዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ@21media27

ጸሎት የማለዳ: የምስጋና: የምህላ: የመመለስ: በረከትን ፍለጋ: ተስፋ ሲቆርጡ...እንዲህ ብለው ደጅ ይጥኑ

ጸሎት የማለዳ: የምስጋና: የምህላ: የመመለስ: በረከትን ፍለጋ: ተስፋ ሲቆርጡ...እንዲህ ብለው ደጅ ይጥኑ

Siragn Endegena

Siragn Endegena

የኔ ጌታ :- ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics) አዲስ ዝማሬ

የኔ ጌታ :- ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics) አዲስ ዝማሬ

🟠

🟠" የማለዳ ዝማሬዎች "እጅግ የተወደዱ መዝሙሮች #ሀዘንን_የሚያስረሱ_ #ሰላምን_የሚሰጡ #በእንባ_የሚደመጡ #ጠዋት_ከእንቅልፍዎ_ሲነቁ_የሚያደምጧቸው_ዝማሬዎች

የዘማሪ ኢንጂነር  ታዴዎስ አውግቸው #ቁጥር_#2_ሙሉ_አልበም || Zemari Engineer Tadewos Awugchew No.2 Full Album

የዘማሪ ኢንጂነር ታዴዎስ አውግቸው #ቁጥር_#2_ሙሉ_አልበም || Zemari Engineer Tadewos Awugchew No.2 Full Album

በጭንቅ ጊዜ የሚጸለይ ጸሎት | አጋንንትንና የአጋንንትን ሥራ የሚያጠፋ

በጭንቅ ጊዜ የሚጸለይ ጸሎት | አጋንንትንና የአጋንንትን ሥራ የሚያጠፋ

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]