"አይነስውር መሆኔን የማያምኑ አሉ ...ሚስቴን አይቼ ነው የመረጥኳት!'' አይነስውሩ መምህርና ጋዜጠኛ //20-30//
Автор: ebstv worldwide
Загружено: 2025-11-19
Просмотров: 3061
His name is Behailu. He is blind, but he works as a journalist and history teacher. Even though he lost his sight after birth, he overcame many challenges and became successful. His story inspires many people, and an interview was done with him.
በሃይሉ ይባላል። አይነስውር ሲሆን በሙያው ጋዜጠኛና የታሪክ መምህር ነው ከተወለደ በኋላ የገጠመው የአይነስውርነት ችግር ሳይበግረው የተለያዩ ችግሮችን በጥንካሬ መወጣቱና ለዚህ መድረሱ ብዙዎችን ያስተምራልና ከእርሱ ጋር ቆይታ ተደርጎበታል ።
"The 20 30 guest interview program focuses on youth knowledge about current national, social, and economic issues, sharing their opinions and insights. The program aims to foster creativity among the youth."
የ20 30 እንግዶች በተለይም ወቅታዊ ሃገራዊ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ሃሳብ የሚገልጹብት እንዲሁም ፕሮግራሙ ጥሩ እውቀት ያለው፣ሃሣብ ፈጣሪ ወጣት ለመፍጠር የሚሞክር ፕሮግራም ነው ።
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : https://live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#20-30
Follow us on:
tiktok https://www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: https://bit.ly/2s439TS
Telegram: https://t.me/ebstvworldwide
Website: https://ebstv.tv.
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: