Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

ETHIOPIA | የስኳር ህመምተⶉች ምን እንዲመገቡ ይመከራል?

Автор: Eyoha Media

Загружено: 2020-02-08

Просмотров: 264974

Описание:

ኢትዮጵያ ከሰሀራ በታች በስኳር ህመም በከፍተኛ ተጠቂ ሀገራት መካከል አንዷ ስትሆን በሀገሪቱ እስከ 3 ሚሊየን የሚጠጋ ህዝብ ከህመሙ ጋር ይኖራሉ ተብሎ ይገመታል።

በመላው ዓለም ከ600 ሚሊየን በላይ ህዝብ የስኳር ህመምተኛ መሆኑም መረጃዎች ያመለክታሉ።

🍎 የስኳር ህመም ምንድን ነው… ?

የስኳር ህመም የሚከሰተው ሰውነታችን ለኑሮም ሆነ ለእድገት የሚያስፈልገውን ስኳር በትክክል ለመጠቀም ሳይችል ሲቀር ነው፡፡

አንድ ሰው የስኳር ህመም አለው የምንለው በደም ውስጥ ያለው የስኳር መጠን ከሚገባው በላይ ከፍ ብሎ ሲገኝ ነው፤ በደም ውስጥ የሚገኘው የስኳር መጠን ከመጠን በላይ ከፍ ብሎ የሚገኘው ደግሞ ቆሽት የተባለው የሰውነት ክፍል ኢንሱሊን የተሰኘው ሆርሞን በበቂ ሁኔታ ወይም ደግሞ ጭራሹኑ ማመንጨት ሲያቅተው ነው፡፡

የስኳር ህመም በሽንት ይበልጥ ደግሞ በደም ምርመራ ሊታወቅ ይችላል፤ የስኳር ህመም አንዴ ከያዘ በባህላዊ ሆነ በሳይንሳዊ የህክምና ዘዴ የማይድን የዕድሜ ልክ ህመም ቢሆንም ክትትልና ቁጥጥር ከተደረገበት ግን እንደማንኛውም ሰው ጤናማ ኑሮ ሊያስኖር የሚችል ነው፡፡

በተቃራኒው ደግሞ በተገቢው መንገድ ክትትልና ቁጥጥር ካልተደረገበት የተለያዩ ጠንቆችን ያስከትላል፡፡

🍎 የስኳር ህመም ማንን ይይዛል… ?

የስኳር ህመም እድሜ፣ ጾታና የኑሮ ደረጃ ሳይል በሁሉም ሰው ላይ ሊከሰት የሚችል ህመም ነው።

የስኳር ህመም በማንኛውም ሰው ላይ ሊከስት የሚችል ቢሆንም፤ እድሜያቸው ከ4ዐ ዓመት በላይ የሆኑ፣ የሰውነት ክብደታቸው ከፍተኛ የሆኑ፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የማያደርጉ ለህመሙ ታጋላጭ ናቸው።

እንዲሁም በቤተሰባቸው ውስጥ የስኳር ህመም ያለባቸው፣ የደም ግፊት ያለባቸው፣ በደም ውስጥ የቅባት መጠኑ /ኮሌስትሮል/ ከፍ ያለባቸው ሰዎች፣ ከዚህ ቀደም በእርግዝና ጊዜ የስኳር ህመም የታየባቸውና ከዚህ ቀደም ክብደታቸው ከአራት ኪሎ ግራም በላይ የሆኑ ህጻናትን የወለዱ ሴቶች ይበልጥ ለስኳር ህመም የተጋለጡ ናቸው፡፡

ከእነዚህ ሁኔታዎች መካከል አንዱ እንኳን የታዩባቸው ሰዎች ቢያንስ በዓመት አንድ ጊዜ የስኳሩን ሁኔታ ለማየት የደም ምርመራ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡

🍎 የስኳር ህመም ምልክቶች… ?

በደም ውስጥ ያለው የስኳር መጠን ሲጨምር ግልጽና የማያሻሙ ምልክቶች ያሉት ሲሆን፥

እነዚህም፦ ከፍተኛ የውኃ ጥም፣ ቶሎ ቶሎና ብዙ መሽናት፣ ከፍተኛ የረሀብ ስሜት፣ ድካም፣ ኃይል ማጣት፣ ምክንያቱ ያልታወቀ የክብደት መቀነስ ናቸው፡፡

ሌሎች ምልክቶች ደግሞ የማየት ችሎታ ላይ ብዥታ መፈጠር፣ የእግርና የእጅ መደንዘዝ፣ የግብረ ሥጋ ግንኙነት ማድረግ አለመቻል ሰውነት ሲቆረጥ፣ ሲቆስል፣ ሲያብጥና ሲያሳክክ ቶሎ ያለመዳን፣ በሴቶች ላይ ደግሞ ማህፀን አከባቢ ማሳከክና ነጭ ፈሳሽ መውጣት፤ አልፎ አልፎ የሰውነት መቆነጣጠጥና ውስጥ ውስጡን የሚሄድ የሆነ ነገር የሚሄድ ዓይነት ስሜት መስማት ሁኔታዎች ናቸው፡፡

ይሁን እንጂ በአንዳንድ የስኳር ህመምተኞች ላይ ምንም ዓይነት የህመም ምልክቶች አይታዩባቸውም፡፡

እነዚህ ምልክቶች ሲታዩ ፈጥኖ ወደ ህክምና ባለሙያ በመሄድ መመርመር ያስፈልጋል፡፡

#Ethiopia #Eyoha #Diabetes

ETHIOPIA | የስኳር ህመምተⶉች ምን እንዲመገቡ ይመከራል?

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

ጥንዶቹ! ለ16 ዓመት የተፈተነው የትዳር ህይወት! አሁን አዲስ ተስፋ ይዘን መጥተናል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

ጥንዶቹ! ለ16 ዓመት የተፈተነው የትዳር ህይወት! አሁን አዲስ ተስፋ ይዘን መጥተናል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

"30 ኪሎ የቀነስኩት እና ከስኳር ህመም ነፃ የሆንኩት ምግቤን በማስተካከሌ ነው..." ዶ/ር በሪ ዱቢሶ //በቅዳሜን ከሰአት//

ስኳርና ግፊትን በዘላቂነት ማዳን ይቻላል! ዶ/ር ደምሴ ታደሰ የማህበረሰብ ጤና ስፔሻሊስት NBC Tena

ስኳርና ግፊትን በዘላቂነት ማዳን ይቻላል! ዶ/ር ደምሴ ታደሰ የማህበረሰብ ጤና ስፔሻሊስት NBC Tena

የታዋቂዎች ትዳር እና የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት! “ከዚህ በላይ ፈተና ሊገጥመኝ አይችልም” Eyoha Media |Ethiopia | dagmawit_Tsehaye

የታዋቂዎች ትዳር እና የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት! “ከዚህ በላይ ፈተና ሊገጥመኝ አይችልም” Eyoha Media |Ethiopia | dagmawit_Tsehaye

በጆሮዬ የሰማሁትን በአይኔ አረጋገጥኩኝ! ከወደ አሜሪካ ምላሽ ፈልጋለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

በጆሮዬ የሰማሁትን በአይኔ አረጋገጥኩኝ! ከወደ አሜሪካ ምላሽ ፈልጋለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

የበኩር ልጄ ነገር “ግራ” አጋብቶኛል!  ህዝብ ሰምቶ እውነቱን ይንገረኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

የበኩር ልጄ ነገር “ግራ” አጋብቶኛል! ህዝብ ሰምቶ እውነቱን ይንገረኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

የጧት ስኳር መጠን ለማዉረድ የሚረዱ ዘዴዎች

የጧት ስኳር መጠን ለማዉረድ የሚረዱ ዘዴዎች

ለስኳር ታማሚዎች የሚሆን ቆንጆ የጥቅል ጎመን አሰራር

ለስኳር ታማሚዎች የሚሆን ቆንጆ የጥቅል ጎመን አሰራር

በመጨረሻም “እራስ ወዳድ ነሽ” ተባልኩኝ! የአጃይባ የ16 ዓመት የእናትነት ጉዞ!  Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

በመጨረሻም “እራስ ወዳድ ነሽ” ተባልኩኝ! የአጃይባ የ16 ዓመት የእናትነት ጉዞ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

ስኳር በሽታን የሚያድኑ ምግቦች..     ስኳር ታማሚ ለምን በዛ ?       ረ/ፕሮፌሰር ሙሉቀን ፈቃዴ      ከሎዛ የስነምግብ ማማከር

ስኳር በሽታን የሚያድኑ ምግቦች..     ስኳር ታማሚ ለምን በዛ ?       ረ/ፕሮፌሰር ሙሉቀን ፈቃዴ      ከሎዛ የስነምግብ ማማከር

ከምግብ በመታቀብ ከስኳር በሽታ መዳን ይቻላል ! - ዶ/ር ደምሴ ታደሰ NBCTena |@NBCETHIOPIA

ከምግብ በመታቀብ ከስኳር በሽታ መዳን ይቻላል ! - ዶ/ር ደምሴ ታደሰ NBCTena |@NBCETHIOPIA

ጎሮሮ ኢትዮጵያ ተዓጽዮ?  //   ትግራይ ዘሕጉስ ንጽምዶ   //   ሶማሌ ክልል ክግንጽል

ጎሮሮ ኢትዮጵያ ተዓጽዮ? // ትግራይ ዘሕጉስ ንጽምዶ // ሶማሌ ክልል ክግንጽል

በስኳር ታካሚዎች የምግብ ዝርዝር ውስጥ መካተት የማይገባቸው የካርቦሃይድሬት፣የፕሮቲን፣ የቅባት እና አትክልት እና ፍራፍሬዎች-13

በስኳር ታካሚዎች የምግብ ዝርዝር ውስጥ መካተት የማይገባቸው የካርቦሃይድሬት፣የፕሮቲን፣ የቅባት እና አትክልት እና ፍራፍሬዎች-13

ስኳር ህመምና አመጋገብ

ስኳር ህመምና አመጋገብ

እንጀራ ባይወስዱ የምመከሩ የስኳር በሽታ  ታካሚዎች #diet #healthylifestyle #education #exercise #healthyweightloss

እንጀራ ባይወስዱ የምመከሩ የስኳር በሽታ ታካሚዎች #diet #healthylifestyle #education #exercise #healthyweightloss

የዲያስፖራ አኗኗር እና የገንዘብ አያያዝ

የዲያስፖራ አኗኗር እና የገንዘብ አያያዝ

የምግብ ዘይት እና ጤና

የምግብ ዘይት እና ጤና

እኔ ቦለቄ በልቼ ነው ስኳርን  የቀለበስኩት

እኔ ቦለቄ በልቼ ነው ስኳርን የቀለበስኩት

በ ፆም አመጋገባችን ምን መምሰል አለበት (PART2)

በ ፆም አመጋገባችን ምን መምሰል አለበት (PART2)

ኮሌስትሮል በ2ሳምንት ይጠፋልየምግብ ዘይት ቢቀርስ?    ረ/ፕሮፌሰር ሙሉቀን ፈቃዴ   ከሎዛ የስነምግብ ማማከር

ኮሌስትሮል በ2ሳምንት ይጠፋልየምግብ ዘይት ቢቀርስ? ረ/ፕሮፌሰር ሙሉቀን ፈቃዴ ከሎዛ የስነምግብ ማማከር

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: infodtube@gmail.com