የህጻናት የቆዳ እንክብካቤ | Child Skin Care with Dr. Tsion Tesfa | Alert Specialized Hospital
Автор: Amakari - አማካሪ
Загружено: 2025-05-21
Просмотров: 1214
#ህጻናት_ቆዳ #ቆዳ_እንክብካቤ #ethiopianhealth DrTsionTesfa #parentingtips
በዚህ የዩትዩብ ፖድካስታችን ከአለርት ልዩ ሆስፒታል የቆዳ ስፔሻሊስት ከሆኑት ዶ/ር ጽዮን ተስፋ ጋር ስለ ህጻናት ቆዳ አጠባበቅ ጥልቅ ውይይት አድርገናል
በዚህ ውይይት :
ህጻናት ቆዳ ላይ የተለምዶ ችግሮች
የቆዳ አለርጂ ምልክቶች እና መከላከያ ዘዴዎች
ሕጻናትን ከየቆዳ በሽታዎች የመጠበቅ መንገዶች እንዲሁም
የቤት ውስጥ ቆዳ እንክብካቤ እና መስል ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገናል
🔔 ለተጨማሪ ጤና እና ተዛማጅ ይዘቶች ሰብስክራይብ ያድርጉ
👍 እንዲሁም ላይክ፣ ኮሜንት እና ሼር በማድረግ ለሌሎት እንዲደርስ ያድርጉልን
👉 የበለጠ መረጃ የሚያስፈልግዎ ከሆነ የሞባይል መተግበሪያችንን
https://play.google.com/store/apps/de...
አውርደው ባለሞያዎችን ያማክሩ ወይም
📱 በስልክ: 7617 ይደውሉ አልያም
✈️ በቴሌግራም: telegram.me/AmakariDoctors_bot
ይጠቀሙ
Like, share, and subscribe for more discussions on health and well-being.
📌 Disclaimer: This video is for educational purposes and not a substitute for professional medical advice.
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: