በፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ላይ ለቀረቡ ጥያቄዎች የተሰጠ ምላሽ - ክፍል 2
Автор: Concept Hub Ethiopia
Загружено: 2025-02-23
Просмотров: 11315
ከቤተሰቦቻችን ስለ ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ የቀረቡልንን ጥያቄዎች አስመልክቶ ከብሔራዊ መታወቂያ ፕሮጀክት ምክትል አስተባባሪ ራሄል አብርሃም ጋር ያደረግነውን ቆይታ
በቴሌግራም ይከተሉን፡ https://t.me/concepthubeth
ዌብሳይታችን፡ https://www.concepthub.net
ይዘቶች
02:54 እስካሁን ምን ያህል ዜጎች ተመዝግበዋል?
03:31 ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ የግድ በካርድ ታትሞ መያዝ አለበት?
05:50 QR ኮዱን በመጠቀም የመረጃዎቹን ትክክለኝነት ማረጋገጥ የሚችለው ማነው?
07:04 ተቋማችሁ የሚቆጣጠረው የፋይዳ ቁጥርን ብቻ ነው ወይስ ካርዱንም ?
11:58 ፋይዳን በድጋሚ ማሳተም ይቻላል? የአታሚዎችን ቁጥር በመጨመር ረገድ የታሰበ ነገር አለ?
13:56 በምዝገባ ወቅት የሚፈጠሩ ስህተቶችን እንዴት ማስተካከል ይቻላል?
16:13 የፎቶ እና ሌሎች መረጃዎችን የት ነው ማስተካከል የምንችለው?
17:21 ስህተት የሆኑ
መረጃዎች ከተስተካከሉ
በኋላ ካርዱን በድጋሚ
ማሳተም ይቻላል?
18:34 የተቋሙ የጥሪ ማዕከል አገልግሎትን ለማግኘት ለምን አስቸጋሪ ሆነ?
20:36 አካል ጉዳተኞች የባዮሜትሪክስ መረጃዎችን እንዴት መስጠት ይችላሉ?
22:08 በምዝገባ ወቅት የሃይማኖት መመርያዎችን ከማስተናገድ አንጻር እንዴት ታከናውናላችሁ?
23:52 ሁሉንም የማህበረሰብ ክፍል አካታች ከማድረግ አንጻር ምዝገባ እንዴት ይከናወናል?
25:42 የሲም ካርዳቸው ወይም ቴሌብር አካውንታቸው በስማቸው ያልሆኑ ሰዎች መመዝገብ አይችሉም?
30:23 ፋይዳ መተግበርያ አሁን ያሉት የዲጂታል መገልገያዎች ምን ይመስላሉ ለወደፊትስ ምን ይዞ እየመጣ ነው?
32:56 ምዝገባን በተመለከተ ቅሬታ ያላቸው ሰዎች እንዴት ያቅርቡ? ካርዱን ለሚገለገሉ ሰዎች የሚያስተላልፉት መልዕክት?
#TikvahEthiopia #Fayda #digitalid
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: