ምርጥ የቡና ኩኪስ
Автор: Tinu Habesha
Загружено: 2020-07-27
Просмотров: 1304
150 ግራም ፉርኖ ዱቄት
60 ግራም ጨው የሌለው ቅቤ
60 ግራም የተፈጨ ስኳር
10 ግራም ካካዎ ፓውደር
15 ግራም ቡና በ 2 የሞቀ የሾርባ ማንኪያ ውሀ ጋር መበጥበጥ አለበት (INSTANT NESCAFÉ GOLD) ነው እኔ የተጠቀምኩት
1 እንቁላል አስኳሉን ብቻ
ግማሽ የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
ግማሽ የሻይ ማንኪያ ቫኒላ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: