🟣በህልም በህልም ፈስ መፍሳት! ምን ማለት ነው? (በፍጹም አትጠብቁትም)"
Автор: Halima Dream
Загружено: 2025-12-27
Просмотров: 588
እምነትን የሚያሳዩ (ለሙስሊም ተመልካቾች)
"በህብረት ሶላት ሰግዶ መጨረስ እና የዝክር ህልሞች ትርጓሜ (እስልምና)"
"ሙስሊም ነኝ! አልቀበልም... እና ሌሎች አስገራሚ ህልሞች ፍቺያቸው"
ከርቀት የሚሰማ "ዝክር"፣ የማታውቂያት ሴት "መግቢያው በዚህ ነው" ማለቷ፣ "የአየሩን ቁጥር አላውቀውም"፣ ፓስፖርት እና ጥቁር ቦርሳ መርሳት፣ ትልቋ ሴትዮ እና በረንዳ፣ ንጹህ ውሃ መጠጣትሽ፣ ጠላ በአረንጓዴ ጆክ ሞልቶ ለልጅ መስጠት፣ ልጅን "ጠላ ግዢ" መባሏ፣ በርበሬ ያለበት ማዳበሪያና እንጨቱን ማሰር፣ ገንዘብ ማግኘት (20፣ 15 እና 50 ብር)፣ በጨለማ ለሰው ማብራት፣ ከእናትሽ ጋር አዲስ የቤት መስሪያ እንጨት ማጋዝ፣ ከለቅሶ ቤት መመለስ፣ የባልሽ ጓደኛ "ፍየሎችን ላበላ ማለቱ፣ "የሚያስጠላ ዛፍ" መቆረጥ፣ "ቆንጆ ዳቦ ነው የምጋግረው እና ወዲያው "ኩፍ" ማለቱ፣ ሊጥ ማቦካት፣ ሲኒ ፍለጋ መሄድና ቡና ማፍላት፣ ጠብ መፈለግ፣ #የተለያየ ጫማ፣ በክፍል ውስጥ ምግብ መብላትና የወጡ ጉዳይ፣ #በህልም_ፈስ_መፍሳት፣በወንድና በሴት ተለይቶ መሰለፍ፣ ነጭ ጫማ መያዝ፣ #በህብረት_ሶላት_ሰግዶ_መጨረስ፣ እኔ ሙስሊም ነኝ አልቀበልም፣ "ወርቅ" መሰብሰቡ እና ልዩ መሆኑ፣ የልጆቹ ጉሮሮ ላይ የተሰነቀረው ነገር፣ #ሰባራ_ድስት_ካልተቀበልሽ #ሰባራ_ድስት_ከተቀበልሽ
#በህልም #ህልም እና ፍቺ #ስለ ህልም #ሀሊማ ቲዩብ የህልም ፍቺ #Dream tube #like #share and #subscribe for my YouTube channel
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: