Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

መሐረነ አብ ጸሎት | Meharene Ab Ethiopian Orthodox Prayer | @ መንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም | ያሬድ Nation

Автор: ያሬድ Nation | Yared Nation

Загружено: 2025-06-18

Просмотров: 201

Описание:

የመሐረነ አብ ጸሎትን ያዘጋጀው ከ40 መጻሕፍት በላይን የደረሰውና ካልዓይ ቅዱስ ያሬድ ፥ ካልዓይ ቄርሎስ የተባለው ቅዱሱ #አባ_ጊዮርጊስ_ዘጋሥጫ ነው፡፡ ሲያዘጋጀውም ከተለያዩ ቅዱሳት መጻሕፍትና እንደ ቅዱስ ያሬድ ካሉ ሊቃውንት ድርሰቶች ኀይለ ቃላት ያላቸውንና ለጸሎት ተስማሚ የሆኑ ቃላትን እንደ ንብ ቀስሞ ነው ያዘጋጀው፡፡

፠ ቅዱሱ ያዘጋጀውም በመጽሐፈ ሰዓታት ድርሰቱ ላይ በስተመጨረሻ ከኪዳን በፊት እንዲደረስ አድርጎ ነው፡፡ በዚህም ምክንያት ከዓመት እስከ ዓመት በየዕለቱ ኪዳን በሚደርስባቸው ማንኛውም የኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክንና ገዳማት ‹‹የመሐረነ አብ ጸሎት››ም ከኪዳን በፊት ይደርሳል፡፡
#አቡነናትናኤል #አቡነአረጋዊ #ኢትዮጵያ #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ethiopianorthodoxchurch


ከጫጫታ፣ ከዘፈን፣ ከዳንኪራ ሕይወት ለምታገግም ነፍስ እረፍትን የሚሰጥ ያሬዳዊ ዝማሬን በያሬድ Nation ያድምጡ።

By Yared Nation: Made for Elevating your Spirit.

Enjoy the Ethiopian Orthodox vibe!

► Subscribe for more videos: /    / @yarednation  

If you have any suggestion, feel free to do so in the comments.

Thanks so much for your visit and come again!

ያሬድ Nation ©

መሐረነ አብ ጸሎት | Meharene Ab Ethiopian Orthodox Prayer | @ መንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም | ያሬድ Nation

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

መሐረነ  አብ  ጸሎት   Meharene Ab

መሐረነ አብ ጸሎት Meharene Ab

ልብን በተመስጥኦ ወደ ሰማይ የሚነጥቅ የጌታችን የአማኑኤል ያሬዳዊ ምስጋና @yarednation | 1hr | ታኅሳስ 28 |

ልብን በተመስጥኦ ወደ ሰማይ የሚነጥቅ የጌታችን የአማኑኤል ያሬዳዊ ምስጋና @yarednation | 1hr | ታኅሳስ 28 |

EOTC TV // የመሐረነ አብ ጸሎት በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም

EOTC TV // የመሐረነ አብ ጸሎት በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም

ናሁ ተፈጸመ ማኅሌተ ጽጌ | The Beloved Chanting of Tsige is Finished | Nahu Tefetseme | ያሬድ Nation

ናሁ ተፈጸመ ማኅሌተ ጽጌ | The Beloved Chanting of Tsige is Finished | Nahu Tefetseme | ያሬድ Nation

የ2018 የአእላፋት ዝማሬ የመዝሙሮች ስብስብ

የ2018 የአእላፋት ዝማሬ የመዝሙሮች ስብስብ

በሊቃነ ጳጳሳት የቀረበ የነግህ የኪዳን ጸሎት | ኪዳን ዘነግህ | Kidan ze Negih | abune natneal abune gorgorios

በሊቃነ ጳጳሳት የቀረበ የነግህ የኪዳን ጸሎት | ኪዳን ዘነግህ | Kidan ze Negih | abune natneal abune gorgorios

Ethiopian Orthodox Kidase ሥርዓተ ቅዳሴ ክፍል ፪

Ethiopian Orthodox Kidase ሥርዓተ ቅዳሴ ክፍል ፪

🔴NEW የቅድስት አርሴማ በዓል መዝሙሮች ስብስብ [Kidist Arsema Mezmur Collection] መዝሙር ስብስብ @Ritin_Tube

🔴NEW የቅድስት አርሴማ በዓል መዝሙሮች ስብስብ [Kidist Arsema Mezmur Collection] መዝሙር ስብስብ @Ritin_Tube

🔴

🔴 " መሐረነ አብ " ቀሲስ አስበ ነቃዓጥበብ እና ሊቀ ዲያቆናት ኤፍሬም ፍቅረ @-mahtot

አዲሱ እረኛዬ ሙሉ የመዝሙር አልበም

አዲሱ እረኛዬ ሙሉ የመዝሙር አልበም

Ethiopian Orthodox Kidase ሥርዓተ ቅዳሴ ክፍል ፩

Ethiopian Orthodox Kidase ሥርዓተ ቅዳሴ ክፍል ፩

የመሐረነ አብ ጸሎት | ይዘት ንባቡን ከዜማው ጋር በአንድነት በዚህ ውስጥ ያገኙታል። ጸሎቱን ለማጥናት ይጠቀሙበት።

የመሐረነ አብ ጸሎት | ይዘት ንባቡን ከዜማው ጋር በአንድነት በዚህ ውስጥ ያገኙታል። ጸሎቱን ለማጥናት ይጠቀሙበት።

መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit  - ረቡዕ (መዝ 61-80)

መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ረቡዕ (መዝ 61-80)

መሐረነ አብ በዕዝል

መሐረነ አብ በዕዝል

መዝሙረ ዳዊት እንዴት እንጸልይ? I እጅግ ድንቅ ትምህርት በመጋቤ ሃዲስ እሸቱ አለማየሁ

መዝሙረ ዳዊት እንዴት እንጸልይ? I እጅግ ድንቅ ትምህርት በመጋቤ ሃዲስ እሸቱ አለማየሁ

ПОЧЕМУ ИСТИННЫЙ ХРИСТИАНИН НЕ ПРИНИМАЕТ РОЖДЕСТВО? ТЕМНАЯ ПРАВДА О РОЖДЕСТВЕ! | Х.Х. Бенитес

ПОЧЕМУ ИСТИННЫЙ ХРИСТИАНИН НЕ ПРИНИМАЕТ РОЖДЕСТВО? ТЕМНАЯ ПРАВДА О РОЖДЕСТВЕ! | Х.Х. Бенитес

🔴 NEW || ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው || ድንቅ ስብከት በርእሰ ሊቃውንት  አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New sibket

🔴 NEW || ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው || ድንቅ ስብከት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New sibket

እግዚአ አእምሮ ገብርኤል ወረብ | ታኅሳስ ገብርኤል | ያሬድ Nation | ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | ማኅሌት

እግዚአ አእምሮ ገብርኤል ወረብ | ታኅሳስ ገብርኤል | ያሬድ Nation | ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | ማኅሌት

አቡነ ቀውስጦስ

አቡነ ቀውስጦስ "ይህንን ከማይ ሞቴን እመርጣለሁ!" #donkeytube #comedianeshetu #orthodox #debrelibanos

ዜማ ውዳሴ ማርያም Ethiopian Orthodox prayer

ዜማ ውዳሴ ማርያም Ethiopian Orthodox prayer

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]