Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

ትምህርት ሃይማኖት መግቢያ . ሃይማኖት ምንድን ነው? እምነት ምንድን ነው? ሃይማኖት ያድናል ? ስንት ነው ? - Timhrte Haymanot megibya

Автор: Mezgebe Tewahedo

Загружено: 2022-04-12

Просмотров: 25039

Описание:

ሃይማኖት ምንድን ነው? እምነት ምንድን ነው? ሃይማኖት ያድናል ?
ሃይማኖት የሚለው ቃል እና እምነት የሚለው ቃል እንድ ናቸው? ወይስ የተለያዩ? ግንኙነታቸውና ልዩነታቸውስ ምንድን ነው?

በዚህ መንፈሳዊ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቅድስት አንዲት ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያንን ሥርዓተ አምልኮት
✍ትምህርተ ሃይማኖት,ወራዙትእቅበተ እምነት ማስተማር
✍ታሪክና ቅርስ መንፈሳዊና ማኅበራዊ አገልግሎት
✍መዝሙራት ምክረ አበው ብሒለ አበው
✍ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች
✍መንፈሳዊ ግጥም ጥቅሶችና አባባሎች
✍የመንፈሳዊ መጻሕፍት ዳሰሳዎች ትረካዎች
✍የቤተክርስቲያን ታሪክ መንፈሳዊ ፊልሞች የቅዱሳን ታሪኮች
✍የቤተክርስቲያን ጸሎቶችና ምንባባት
✍ጥናታዊ ጽሑፍ መንፈሳዊ ገዳማትን ጉዞ ታሪካቸውን ትረካ

“ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል።” ሆሴዕ 4፥6
“የቤርያ ሰዎች ነገሩ እንደዚሁ ይሆንን? ብለው ዕለት ዕለት መጻሕፍትን እየመረመሩ ቃሉን በሙሉ ፈቃድ ተቀበሉ።”ሐዋርያት 17፥11

ውድ ምዕመናን እለት እለት የቤተክርስቲያን ስብከትና መጽሐፍት እውቀታችንን በማሳደግ ሶሻል ሚዲያ የምንሰማውንና በመጽሐፍ የምናነበውን እየመረመርን ለይተን ማወቅ አለብን እንቃ ህዝባችን ያለ እውቀት አይኑር እውቀት ሲኖረን ነውና በመንፈሳዊ ህይወታቸውን የምናድገው።

ሐዋርያዊ ተልእኮን ለማስፋፋት ይህን ቻናል ሰብስክራይብ ሸር በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ በመሆን
እንዲሁም የደወል ምልክቱን በመጫን በቻናሉ የሚለቀቁትን ማግኘት ይችላሉ።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሃይማኖታዊ ትምህርቶች መዝሙራት የሚቀርቡበት ዐውደ ምሕረት ነው Ethiopian Orthodox Tewahedo Church mezmur sibket timhrt

ትምህርት ሃይማኖት መግቢያ . ሃይማኖት ምንድን ነው? እምነት ምንድን ነው?  ሃይማኖት ያድናል ? ስንት ነው ? - Timhrte Haymanot megibya

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

ተስፋ🙏 ተስፋ አትቁረጡ! እጅግ ድንቅ ትምህርት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን #Orthodox #tewahedo #ተስፋ #Tesfa #Hope #አባገብረኪዳን

ተስፋ🙏 ተስፋ አትቁረጡ! እጅግ ድንቅ ትምህርት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን #Orthodox #tewahedo #ተስፋ #Tesfa #Hope #አባገብረኪዳን

MK TV || ሕግና ዕቅበት እምነት || ሁሉን ሃይማኖት አንድ ነው ማለት ራሱ  ሃይማኖት ነው።

MK TV || ሕግና ዕቅበት እምነት || ሁሉን ሃይማኖት አንድ ነው ማለት ራሱ ሃይማኖት ነው።

ነገረ ክርስቶስ |  የእግዚአብሔር ልጅ ሊቀ ካህናት ተዳሰውበታል| ዛይ ፖድካስት - መምህር ግሩም ወርቁ  | ZAI PODCAST #ZaiOrthodoxMedia

ነገረ ክርስቶስ | የእግዚአብሔር ልጅ ሊቀ ካህናት ተዳሰውበታል| ዛይ ፖድካስት - መምህር ግሩም ወርቁ | ZAI PODCAST #ZaiOrthodoxMedia

የኦርቶዶክስ እና የካቶሊክ ልዩነት እና አንድነት ምንድን ነው? | Ortodox vs Catholic|

የኦርቶዶክስ እና የካቶሊክ ልዩነት እና አንድነት ምንድን ነው? | Ortodox vs Catholic|

ሃይማኖት አያድንም..?? | ድኅነት እና ትክክለኛው ትምህርት

ሃይማኖት አያድንም..?? | ድኅነት እና ትክክለኛው ትምህርት

የቁርባን ሥርዓት እንዴት እንደሆነ ይወቁ #ሥርዓተ አበው ሚዲያ

የቁርባን ሥርዓት እንዴት እንደሆነ ይወቁ #ሥርዓተ አበው ሚዲያ

ሶማሌላንድን በተመለከተ በፓርላማ የቀረቡ ጥያቄዎች | Ethiopia | Somaliland | Egypt | Somalia | Gedion| Ethiopia Insider

ሶማሌላንድን በተመለከተ በፓርላማ የቀረቡ ጥያቄዎች | Ethiopia | Somaliland | Egypt | Somalia | Gedion| Ethiopia Insider

⭕️በየዕለቱ ልንሰማው የሚገባ❗️❗️አስመሳዮች ፈሪሳዊ❗️❗️ሊደመጥ የሚገባ ስብከት በመምህር ብርሃኑ አድማስ memhir  Birhanu Admas sibket

⭕️በየዕለቱ ልንሰማው የሚገባ❗️❗️አስመሳዮች ፈሪሳዊ❗️❗️ሊደመጥ የሚገባ ስብከት በመምህር ብርሃኑ አድማስ memhir Birhanu Admas sibket

የእግዚአብሔር መኖር (ሀልዎተ እግዚአብሔር)   እንዴት ይታወቃል ?  የአምላክ ስሞች (አስማተ አምላክ) የእግዚአብሔር ባሕርያት

የእግዚአብሔር መኖር (ሀልዎተ እግዚአብሔር) እንዴት ይታወቃል ? የአምላክ ስሞች (አስማተ አምላክ) የእግዚአብሔር ባሕርያት

ሃይማኖት እና እምነት ልዩነቱ ምንድን ነው? ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ

ሃይማኖት እና እምነት ልዩነቱ ምንድን ነው? ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ

ጳውሎስ ፍቃዱ | እምነት | Halwot Emmanuel United Church |

ጳውሎስ ፍቃዱ | እምነት | Halwot Emmanuel United Church |

ሃይማኖት እና እምነት + አንድነታቸውና ልዩነታቸው + የእምነት ዓይነቶች በመጽሐፍ ቅዱስ+ ሃይማኖት: እምነት ወይም

ሃይማኖት እና እምነት + አንድነታቸውና ልዩነታቸው + የእምነት ዓይነቶች በመጽሐፍ ቅዱስ+ ሃይማኖት: እምነት ወይም "ትምህርት" ተብሎ ሲገለጽ+ ክፍል አንድ

በዚህ ዘመን ከ5ቱ በየትኛው ወድቃችኋል? ለኦርቶዶክሳዊያን || መምህር ዘበነ ለማ

በዚህ ዘመን ከ5ቱ በየትኛው ወድቃችኋል? ለኦርቶዶክሳዊያን || መምህር ዘበነ ለማ

ትምህርተ ሃይማኖት .....ክፍል አንድ.....መግብያ

ትምህርተ ሃይማኖት .....ክፍል አንድ.....መግብያ

🔴

🔴 "መቁረብ መታሰር ነው የሚሉ አሉ፣ ትክክል ነው?" | ልማድና ክርስትና #ምዕራፍ_6 | ቀንዲል ሚዲያ - KENDIL MEDIA

እምነት እንዴት ያድጋል? Megabi Hadis Neqatibeb መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበበ

እምነት እንዴት ያድጋል? Megabi Hadis Neqatibeb መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበበ

ኮርስ1 ፦ሃይማኖት ምንድነው ? ክፍል 1(በመምህር ተስፋዬ አበራ ) ኮርስ መማር ለምትፈልጉ

ኮርስ1 ፦ሃይማኖት ምንድነው ? ክፍል 1(በመምህር ተስፋዬ አበራ ) ኮርስ መማር ለምትፈልጉ

እምነት ምንድነው?

እምነት ምንድነው?

MK TV || ነገረ ሃይማኖት || ሃይማኖት ማለት ምን ማለት ነው? ለቅዱሳን አንድ ጊዜ የተሰጠችው ሃይማኖት የትኛዋ ናት?

MK TV || ነገረ ሃይማኖት || ሃይማኖት ማለት ምን ማለት ነው? ለቅዱሳን አንድ ጊዜ የተሰጠችው ሃይማኖት የትኛዋ ናት?

ምሥጢረ ሥላሴ  | አዕማደ ምሥጢር

ምሥጢረ ሥላሴ | አዕማደ ምሥጢር

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]