3ቱ አማልክት! ከውስጥ ወደ ውጭ! ሙሀመድ አሊ (ቡርሃን) Bilcor_Podcast_EP 32
Автор: Bilcor Tube
Загружено: 2025-11-19
Просмотров: 11438
የዚህ ሳምንት ቢልኮር ፖድካስት እንግዳችን ተወዳጁ ደራሲ እና ፈላስፋ ሙሀመድ አሊ!
ክፍል 2
ትውልድ እና እድገቱ ደሴ እንዲሁም የትምህርት ቆይታው ባህርዳር፣ኑሮውን በአዲስ አበባ ያደረገው አሰላሳይ፣ ፈላስፋ እና ደርሲ ሙሀመድ አሊ (ቡርሀን) የዚህ ሳምንት የቢልኮር ፖድካስት እንግዳችን ነው።
ከ30 በላይ መጽሐፍትን ለንባብ ያበቃ “አለም በቃኝ” እና “ውኃና ወርቅ” የተሰኙ የፊልም ስራዎችንም ለዕይታ ያበቃ እንዲሁም የተለያዩ ሚዲያዎች ላይ ጠንከር ያሉ ሀሳቦችን በማንሳት ይታወቃል!!!
Part 2
This week on the Bilcor Podcast, our guest is the beloved author and philosopher, Mohammed Ali!
The philosopher, thinker, and author Mohammed Ali (Burhan), who was born and raised in Dessie, studied in Bahir Dar, and currently resides in Addis Ababa, is our guest on this week's Bilkor Podcast.
He is known for publishing over 30 books, releasing the film works titled "Alem Bekagn" (The World Is Enough for Me) and "Wuha-na Werq" (Water and Gold), and for raising strong ideas on various media platforms!
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: