Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

"በአማራ ክልል ያለው ጉዳይ ሥር ሰዷል!" | "የዲፕሎማሲያችንን ክፍተት በቅርቡ ባስመረቅነው ግድብ ማየት ይቻላል"

Автор: Ahadu News & Politics

Загружено: 2025-10-11

Просмотров: 87309

Описание:

በዚህ ልዩ ቃለ ምልልስ:-

በኢትዮጵያ በመስከረም ወር የተከናወኑ አዳዲስ ዓበይት ሁነቶች እንዴት ይታያሉ፣ ካለፉት ዓመታት የተሻገረው በአማራ ክልል ያለው የሠላም ዕጦት ወይንም ውጊያ፣ በኦሮሚያ ክልል ያለው የታጣቂዎች እንቅስቃሴ፣ በዜጎች ላይ የሚደርስ እንግልት እና የሠላም እጦት፣ በትግራይ ክልል ያለው ውል ያልለየለት የሠላም ሁኔታ፣ የፖለቲካ ሹኩቻዎች እና ፉክክሮች አለመብረድ ላይ ያሉ ጉዳዮችን አንስተን በስፋት አንስተን ከፖለቲከኛና የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አበበ አካሉ ጋር ተወያይተናል፡፡

በተጨማሪም በዲፕሎማሲው ረገድ ከኤርትራ እና ከግብጽ መንግሥት ጋር ያለው የሻከረ ግንኙነት፣ ህወሓት ከኤርትራ ጋር እያደረገ ነው ስለተባለው 'ፅምዶ' የተሰኘ ጥምረት እንዲሁም፤ ከሕዳሴው ግድብ ምርቃት በኋላ "ኢትዮጵያ ከግድብ ወደ ወደብ" በሚል ሀሳብ እየተንቀሳቀሰች ያለችበት እንቅስቃሴ እስከምን ድረስ ያስኬደናል? በሚሉ ሀሳቦችን አንስተናል፡፡

እንዲሁም ባለፈው ሳምንት 6ኛው የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ያቀረቡት የመንግሥት አቅጣጫ እንዴት ይታያል?፣ ይህ ዓመት የምክር ቤቱ የመጨረሻ ዘመን እንደመሆኑ የዓመቱ የሥራ ቆይታ ምን መምሰል አለበት የሚለውን አንስተናል፡፡


በአጠቃላይ አዲሱ የምክር ቤት የሥራ ዘመን እና የመንግስት አቅጣጫ፣ የቀይ ባህር ፖለቲካ እና እየገፋ የመጣው የወደብ ፍላጎት መፍቻ መንገድ፣ መቆሚያ ያጣው የአማራ ክልል እና የኦሮሚያ የሠላም እጦት እና የጣልቃ ገቦች ሚና እንዲሁም መጪው ምርጫ እና አስቻይ ሁኔታዎች በሚሉ ጉዳዮች ላይ ትኩረት አድርገናል፡፡

የቆይታችንን እንድትከታለሉ በአክብሮት ጋበዝናችሁ!

ሃሳብ አስተያየቶቻችሁን አድርሱን!

Exclusive Interview with Ato Abebe Akalu
#አበበ_አካሉ #Abebe_Akalu #ኢትዮጵያ #ኢሕአፓ #politics #EthiopiaPolitics #EthiopiaNews #EPRP #PoliticalDialogue #AmharaConflict #OromiaCrisis #TigrayPeace #RedSeaPolitics #GERD #EthiopianRenaissanceDam #FromDamToPort #EthiopianParliament #TayeAtskeSelassie #PeaceAndSecurity #RegionalStability #EthiopiaToday #EastAfricaPolitics #HornOfAfrica #EthiopiaDiplomacy #PoliticalInsight #MediaInterview #EthiopiaUpdate #BreakingNewsEthiopia #EthiopianGovernment #EthiopiaElections #PoliticalAnalysis #EthiopianMedia #CurrentAffairs #abiyahmed #NewsThatMatters #InsightfulTalks #ethiopia #StayTuned #OneOnOne #WatchNow #አሐዱ_የኢትዮጵያውያን_ድምጽ #newsupdate #politicsnews #dailynews #viraltoday #viralreels #viralvideo #AhaduDigital #Interview #ExclusiveInterview

"በአማራ ክልል ያለው ጉዳይ ሥር ሰዷል!" | "የዲፕሎማሲያችንን ክፍተት በቅርቡ ባስመረቅነው ግድብ ማየት ይቻላል"

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

array(0) { }

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]