Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

ማርያም ፊደል ዘማሪ ፍስሀ ዘለቀ Mareyam Fidel Zemari Fesseha Zeleke

Автор: ሙሉእመቤት ሚዲያ Muluembet Media

Загружено: 2019-11-14

Просмотров: 150534

Описание:

ማርያም ፊደል
ማርያም ፊደል የሁሉም መማሪያ
በንጽህና /2/ ተጽፋለችና /2/
………………………….
መነጋገሪያ መግባቢያችን
ቋንቋችን ነሽ እመቤታችን
የወልድን ተአምር ያነበብንብሽ
ሰሌዳችን ነሽ የምንማርብሽ
አዝ……………………..
ለብዙ ዘመን ማንም ሳያየው
የተሰወረ አምላክ በማደሪያው
ቃልን ተርጉመሽ ለዓለም ያሳየሽ
መስታወታችን ድንግል ማያችን ነሽ
አዝ……………………..
የነቢያቱ ትንቢታቸው ነሽ
እኛ ልጆችሽ በቃል የወረስንሽ
ደግሞም በአይናችን ተአምርሽን አይተን
ገና ለልጅ ልጅ ስላንቺ እንሰብካለን
አዝ……………………..
ትዕዛዛቶቹን የቀረጸብሽ
የአምላክ ማደሪያ ጽላቱ አንቺ ነሽ
ሕጉን አንብበን ከኃጢአት እንድንሸሽ
አምላክ የጻፈሽ ማርያም ፊደል ነሽ

ማርያም ፊደል ዘማሪ ፍስሀ ዘለቀ Mareyam Fidel Zemari Fesseha Zeleke

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

🔴NEW ህዳር ጽዮን ማርያም | የማርያም መዝሙሮች ስብስብ | የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም [Mariam Mezmur] መዝሙር ስብስብ @Ritin_Tube

በማይነገር ስጦታ || ምስጢረኛዬ || ማር ሚካኤል ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ@21media27 @Mutansa_Mar_St_Michael

Джем – ማርያም ፊደል ዘማሪ ፍስሀ ዘለቀ Mareyam Fidel Zemari Fesseha Zeleke

ጣዕም ያላቸው ቆየት ያሉ ዝማሬዎች Old Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur Collection #lebwot #ለብዎት

🔴ሞገድ ሲመታኝ ||

🔴ሞገድ ሲመታኝ || "ቸርነትህ ነው" || ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ@ZegolaLiveSound

የልጅነት ዝማሬዎቻችን || Our Childhood Hymns – Non-Stop Marian Collection

እየዳነ ሄደ  አየዳነ// mezmur by  zemari Besufekad Andargachew August 21, 2020

የእመቤታችን መዝሙራት ስብስብ(ኅዳር ጽዮን) St. Mary’s Mezmur collection

🔴 አዲስ ዝማሬ

🔴 አዲስ ዝማሬ " ላመስግነው " ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-mahtot

NEW | እናታችን ማርያም | እፁብ ድንቅ ስብከት  | በ መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ - Aba g/kidan Girma

🛑ተሰምተዉ የማይጠገቡ የፃድቃኔ ማርያም የንስሃ መዝሙሮች  #ዐብይ ፆም //Ethiopian Orthodox Mezmur Maryam @Hosaenatube1

🛑እቴ ሙሽራዬ 😍👉ድንቅ ነው ዘማሪ ዲ/ን እንዳለ

🛑እቴ ሙሽራዬ 😍👉ድንቅ ነው ዘማሪ ዲ/ን እንዳለ

ማርያም ፊደል ናት.....ምስጋናዬን ለአምላኬ አቀርባለው....ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ በ13ኛው ማዕዶት ጉባኤ ላይ

የጽዮን ማርያም ተወዳጅ የሆኑ መዝሙሮች || Ye dingil mariam mezmur

🔴 በልዩ መንበሯ ግሸን ማማሯ የእመቤታችን የግሸን ማርያም መዝሙር beleyu menberua geshen mamarua

ድንግል ፈጣሪዋን ወለደችው | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ

በምን እፅናናለሁ‼️ድንቅ ዝማሬ በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ  @MenkerMezmur21

የእመቤታችን ዝማሬዎች ስብስብ - ዘማሪ ዳንኤል ጥበበሥላሴ |🔴| Zemari Daniel Tibebesilassie

የማንቂያዉ ደወል ልዩ ጉባኤ /አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን/

የ እመቤታችን መዝሙር ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ /New orthodox mezmur July 28, 2025

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]