🛑 አለመጸለይ ኃጢአት ነው? - በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ጸሎት ክፍል 1
Автор: Virgin Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Cathedral
Загружено: 2024-07-25
Просмотров: 2874
ጸሎት ምን ማለት ነው? ስንት አይነት ጸሎት አሉ? የት እንጸልይ? እንዴት እንጸልይ እና አለ መጸለይ ኃጢአት ነው? ለሚሉት ጥያቄዎች አብራርቶ የሚመልስ ትምህርት ብፁዕ አቡነ በርናባስ በአራት ተከታታይ ትምህርት በቀጥታ ከአውደ ምህረት ላይ የተቀረጸ ትምህርታቸውን ይዘን ቀርበናል::
ከበረከቱ ይካፈሉ ለወንድሞችና እህቶች በማጋራትም በረከቱን ያካፍሉ!!!#Abune_barnabas #ethiopia #orthodox #sebket
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: