Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

ተሻገር ወዳየልህ || Apostolic_Song || TESHAGER WEDYELH || ሙሉ አልበም || በማስተዋል ዘምሩ || FULL ALBUM

Автор: 🔴ACE Songs #በማስተዋል ዘምሩ

Загружено: 2023-10-04

Просмотров: 74379

Описание:

#Like_በማድረግ_ይጀምሩ!!
#ተሻገር_ወዳየልህ !!! #ቪድዮውን_Like_Shere_ያድርጉ

የመማጸኛ ከተማ

የሚያነፃ የሚያጥብ የሚቀድስ
በዘላለም መንፈስ የፈሰሰ የኢየሱስ ደም
የክንፉ መዘርጋት ምድርን ሞልታለች
የምህረቱ ልክ ዳርቻን ታልፋለች
የእንደገና አምላክ እድልን ሰጥቶ
በፊቱ ያቆማል በደሙ እጥብ አድርጎ

ጸጸት ሲሰማኝ አቅም ሲያሳጣኝ
አይኔን ወደ አንተ ማንሳት ሲያቅተኝ
ሮጬ መጣለሁ ወደ ምትወደኝ
ከነ ድካሜ ማረኝ እያልኩኝ

ማረኝ አቤቱ ማረኝ /2
እጠበኝ እነጻለሁ
ፈውሰኝ እድናለው

እንዳየህ አትፈርድም እንደሰማህ
ከሰዎች ልዩ ነህ አንተማ
የመማጸኛ ግንብ ከተማዬ
የምሸሸግብህ መዳኛዬ

በደምህ ውስጥ እየኝ አሻግረህ
ከእውነት ትብለጥና ምህረትህ
በደሌም ሁል ጊዜ በፊትህ ነው
ዋጋዬን በፍቅር ካልቀየርከው

ደምህ ያንጻኝ /3 ደምህ

በደምህ ብቻ ተመክቼ
የመስቀል ፍቅርህን አይቼ
በጸጋህ አቅምን አግኝቼ
አግዘኝ ልኑር ተጠግቼ

Track 02
አሳውቆኛል

አሳውቆኛል የልብን ደስታ
የነፍስን ሐሴት የህይወት እርካታ
በምትጠፋው በዚች ዓለም እንኳ
የሱስ ያለበት አየሁኝ ሲሳካ

አቤቱ ምን እልሃለሁ
የሱስ ሆይ ምን እልሃለሁ
ምህረትህን አስባለሁ
ስለፍቅርህ አዘምራለሁ

በወሰነበት በፈቃዱ ሰዓት
አየሁ ለነፍሴ ድንቅን ሲያደርግላት
በስሙ ስልጣን በእርሱ እንድታመን
ተስፋ ሆኖአታል እስከ ዘለዓለም

እግዚአብሔር ሃይሌ ጋሻዬ ሆኖኛል
ህይወቴም ደግሞ በእርሱ ደስ ይላታል
ልቤ ታመነ እኔም ተረዳሁኝ
ለነፍሴ ሰላም እረፍት አገኘሁኝ

ቃልኪዳኑንም እርሱ አስታውቆኛል
እግሮቼን የሱስ ከወጥመድ አውጥቷል
በፍቅሩ ገመድ ወደራሱ ስቦ
አሜን አረካኝ በመንፈሱ አጥግቦ

Track 03
ኃያል በኃይሉ አይመካ

ሃያል በሃይሉ አይመካ
ጠቢብ በጥበቡ አይመካ
አቅም ጉልበት ሲከዳው ጥሎ የሚሄደው
እንደ ጉድፍ በእርሻ ላይ ወድቆ የሚቀረው
ዝና ክብሩን እንደያዘ የሚኖርስ ማነው
አንዲት ቃል የምትበቃው ሰው ከንቱ ከንቱ ነው
ምህረት ፍርድን ፅድቅን በኔ ላይ
የሚያደርግ ሆኖ የበላይ የበላይ
መንገድ ህይወቴ በእጁ የሆነው
እርሱን ነው ማምነው የምታመነው እርሱን ነው
ኢየሱስ (2) ነውና የነፍሴ ንጉስ
ኢየሱስ (2) የህይወቴ ንጉስ

ጥበበኛ ፀሃፊስ የታለ
በዘመኑ ሲሠራ የነበረ
ብርቱ ሆኖ በስሙ የተለየ
ጊዜው አልቆ ዝናው ሁሉ ቀረ
ማስተዋሉ የማይመረመር ዘላለም የሚኖር ኢየሱስ ነው
የዓለምን ጥበብ ሞኝነት ያደረገው

ለዘመኑ ፍፃሜ የሌለው እርሱ
አያልቁበትም ከቶ አመቶቹ
ጥበበኞችን እያሳፈረ እያሳፈረ
ይኖራል ተከብሮ እንደከበረ

ለደካማው የሚሰጠው ሃይል
ጉልበት ላጣው የሚሆን ብርታት
ሁሉን ፍጥረት በየሥም የሚጠራ
ሠራዊቱን በቁጥር የሚያወጣ

እታመነዋለሁ ይህን ጌታ አያሳጣም ከመልካም ነገር
በፅድቁ ቀኝ ደግፎ ያኖራል በክብር

አንድ አይታጣው በሃይሉ ብዛት
የምድር ዳርቻ ፈጣሪና አምላክ
አለኝ አለኝ አምላክ የሚያስመካ
አለኝ አለኝ አባት የሚያኮራ
አለኝ አለኝ የሚታመን ጌታ
ፍፁም የማይደክም የማይረታ

Track 04
ኃይልን የሚያስታጥቀኝ

ሃይልን የሚያስታጥቀኝ መንገዴን ሁሉ አቅንቶ
የጠላቴንም መንገድ ሊያወርሰኝ እርሱ ተዋግቶ
ይኼ እግዚአብሔር እውነትም እግዚአብሔር ነው
ይኼ አምላክ እውነትም እርሱ አምላክ ነው

በከበረው ደሙ እያነፃ
ያቀርበኛል ኢየሱስ አርጎኝ ነፃ
በአንደበቴ ሞልቷል ምስጋናው
አብዝቶልኝ ለእኔ ውለታው

ጨለማዬን ሁሉ እያበራ
በመንገዴ ሆኗል ከእኔ ጋራ
በእውነትም አምላኬ እግዚአብሔር ነው
ብቻውን በሰማይ ዙፋን ያለው

በበረታው ክንዱ ደግፎኛል
ዛሬንም ለክብሩ አቁሞኛል
ምን እላለሁ ለዚህ ድንቅ ስራው
ብቻ ስለሁሉም ተመስገን ነው

ስላደረገኝ የምከፍለው
በልቤ ውስጥ ያለ ምስጋና ነው
እጅ መንሻዬን ይዤ ልቅረብ ፊቱ
ልስገድ ልንበርከክም ለማዳኑ

Track 05
ክብርህ ይንካኝ

ክብርህ ይንካኝ ኢየሱስ ክብርህ ይንካኝ
ክብርህ ይንካኝ ጌታዬ ክብርህ ይንካኝ
ክብርህ ሲነካኝ ሁሉ አዲስ ይሆናል
ክብርህ ሲነካኝ ያኔ የነፍሴ ውበቷ ይታያል/2×

ያላንተ እኔ ምንም ነኝ ከቶ የማያምርብኝ
ክብሬ እና ሞገሴ ሆይ ፍጹም ከእኔ አትራቀኝ
አይኖችህ ወደ ባሪያህ ይመልከቱ በፍቅር
ጠላቴም አይቶ ይፈር አንተ በእኔ ስትከብር

ጌታ ያንተን መገኘት ልቤ እጅግ ወዷልና
ቤቴን ሙላው ተገልጠህ በክብርህም ደመና
የአለም ስበት ሳይዘኝ ልራመድ በከፍታ
ዛሬም አሸናፊ አድርገኝ እጆቼን ያዝ አበርታ

እልፍ እልፍ እላለሁ
ሀይሌን ወደ አንተ አስጠጋለሁ/2×
ና ኢየሱስ ና ና ጌታዬ ና
ቤቴን ይሙላው የክብርህ ደመና/2×

ስምህ በእኔም ይጠራ የኔም አምላክ ተባል
መአዛዬም ይለወጥ አንተን አንተን ይበል
ሞገስ እስካገኝ ድረስ በፊትህ መድሀኒቴ
ክብርህ ይንካኝ እላለሁ እስኪፈጸም መሻቴ

Track 06
ልኑር እንዳሳብህ

መኖር ማለት ካንተ ጋር መታደም ነው ለክብርህ
ዕረፍት ህይወት መቆየት እግርህ ስር
መታደል ነው መፈቀር

መኖሬ ካልቀረ ልኑር እንዳሳብህ
ማምለኬም ካልቀረ ልቤን ላፍስስልህ
ጨክኜም ከተውኩት ሁሉን ወደኋላ
ከአንተ ጋር ልራመድ በመንፈስ ልመራ
በጉዞዬ ሁሉ ሆነህ ከእኔ ጋራ

ልቤ ጨካኝ ሆኖ ከመረጥኩህ
ከሚታየው ሁሉ ካስበለጥኩህ
መሄድ ከጀመርኩኝ ከአንተ ኋላ
እንዳልሰናከል እግሬን አፅና

በምድረ በዳ ላይ ጥም ባለበት
አግዘኝ ጌታ ሆይ ዝዬ እንዳልወድቅ
የህይወት ውሃ ወንዝ ከሆዴ አፍልቅ
በሰማዩ ራዕይ እንድደነቅ

መኖሬ ካልቀረ ለክብርህ አድርገኝ
ደስ ይበልህ ልብህ ይረፍብኝ
ትዕግስትህን አብዛው ልቤን አጽና
እፅዮን አገሬ እስክገባ

አላማዬ ኢየሱስ ተስፋዬ አንተ
ሌላ ምንም የለኝ ስኖር በአለም
የህይወት ውጣ ውረድ እጅግ ቢበዛ
ነፍሴንም ስጋዬን አንተው ግዛ
Track 07

ስለ እኔ ምን ትላለህ?

አሁን ብትመጣ ወዳንተ ልትወስደኝ
ከሆንኩኝ በሰማይ የምትቀበለኝ
በቃልህ ብርሀን ልቤን ሰትመረምረው
እውነተኛ ንፁህ ሆኖ ካገኘኸው
አንተን ደስ ካለህ ህይወቴን ስታየው
ይሄ ነው መሻቴ ምን እፈልጋለሁ

ሰዉ ብቻ ነው ወይስ አንተም
የምትለኝ ጻድቅ ፍፁም
ሽንገላ ነው ወይስ ህይወት
በልቤ ዉስጥ ይኑር እዉነት

ኢየሱስ አንተስ ለኔ መልስ አለህ ወይ
ጠላቴ ሲከሰኝ ትነግረዋለህ ወይ
ቅን ናት ቅን ነው
ፍፁም ናት ፍፁም ነው
ጻድቅ ናት ጻድቅ ነው ትላለህ ወይ

በአንደበቴ ከምናገረው በአደባባይ ላይ ከማሳየው
የልቤ ሀሳብ የተሰወረው
የጓዳ ኑሮዬ አንተ ምታውቀው
ደስ ያሰኝሃል ወይ ስትመዝነው
ቃልህ ነው ሚዛኔ የምለካበት
አንተን ነዉ የማይህ እንደመስታወት
የሚለይ ነገሬን በፀጋህ እየጣልኩት
ፈፅሜ ልመስልህ የምተጋው በህይወት

የእምነቴ ራስና ፈፃሚ ህይወቴ ኢየሱስ አንተ ነህ
ፍለጋህን ዘውትር ልከተል ክብርህ ከራቀኝ ምን አለኝ
አይተካውም ምንም ነገር መንፈስህ በውሰጤ ይኑር
ብቻህን ፀንተህ ንገስበት ይህ ልቤ ዙፋንህ ይሁን

ልቤን እንካ ጌታ ሆይ ልቤን እንካ
ልቤን እንካ ኢየሱስ ሆይ ልቤን እንካ
ልቤን እንካ ጌታ ሆይ ልቤን ያዘው
በዘመኔ ሁሉ ያዘው

ከማውቀውም በላይ ጥልቅ ነው
አንተ ነህ የምትመረምረው
የህይወት መውጫ የሆነውን
አባቴ ሰጠሁህ ልቤን
ልቤን እንካ ..
ካንተ ሌላ እንዳልል በዘመኔ ሁሉ


@ApostolicSongs2616
#new_status #new_gospel_massage #massage #bible #biblestudy #biblemessage
#apostolic #apostolicchurch #kes_Yohannis #Kesyohannnis #hawassa #Hawasa_annual_youth_conference
#apostolicchurchmezmursongs #mezmur #gospelmezmur #apostolic_songs #በማስተዋል_ዘምሩ #Jesus #nameofjesus #onegodbeliever #onegod #isoyisak
#iso_yishak #apostolicchurchmezmur
#church #churchmezmur #bemastewalzemiru #zemiru #zima #apostolic_songs #2023 #2015 #2024 #2016
#appstolic_church_mezmur_songs
#bishop #bishopdegukebede #bishop_degu_kebede #bishop_Alemaw #bishop_Terefe #bishop_getahun #bishop_birhanu
#Apostolic_Songs
#በማስተዋል_ዘምሩ

@Salemspiritualevents
@isoyisehak
@ApostolicchurchSongwithLyrics7
@asaphchior
@ApostolicChurchMezmurSongs

ተሻገር ወዳየልህ || Apostolic_Song || TESHAGER WEDYELH || ሙሉ አልበም || በማስተዋል ዘምሩ || FULL ALBUM

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

#ኢየሱስ_ሙላቴ | New_Apostolic_Song |  Eyesus Mulate | ሙሉ አልበም | Full Album | በማስተዋል ዘምሩ

#ኢየሱስ_ሙላቴ | New_Apostolic_Song | Eyesus Mulate | ሙሉ አልበም | Full Album | በማስተዋል ዘምሩ

ሕብረት 17 ሙሉ አልበም | Hibret 17 Full Album |  Apostolic church of Ethiopia

ሕብረት 17 ሙሉ አልበም | Hibret 17 Full Album | Apostolic church of Ethiopia

እልፍ ያለ ፍለጋ | ቄስ በረከት | አስተማሪ እና መደመጥ ያለበት መልዕክት | #apostolicchurch

እልፍ ያለ ፍለጋ | ቄስ በረከት | አስተማሪ እና መደመጥ ያለበት መልዕክት | #apostolicchurch

Part 2 / My Wedding  / Dev and Merry / Apostolic Wedding / Beautiful Ethiopian Wedding

Part 2 / My Wedding / Dev and Merry / Apostolic Wedding / Beautiful Ethiopian Wedding

የእግዚአብሔር  ቃል አጥብቀው ስማ

የእግዚአብሔር ቃል አጥብቀው ስማ

Full Album Video ሙሉ አልበም Carol Fekadu ካሮል ፈቃዱ

Full Album Video ሙሉ አልበም Carol Fekadu ካሮል ፈቃዱ

የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን በደቡብ አፍሪካ ዓመታዊ የወንድሞች ኮንፍራንስ ማስ ኳየር ጆሃንስበርግ

የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን በደቡብ አፍሪካ ዓመታዊ የወንድሞች ኮንፍራንስ ማስ ኳየር ጆሃንስበርግ

ላልተጠራሁለት አልኖርም Lalteterahulet alnorem Hirut moges VOL#2 Full album 1999/2006

ላልተጠራሁለት አልኖርም Lalteterahulet alnorem Hirut moges VOL#2 Full album 1999/2006

ብሾፕ  ደጉ ከበደ  ጌታ ኢየሱስ በምገኝበት ስፍረ ስላ መኖር .  Be In The Presence Of The Lord Jesus (part 1)

ብሾፕ ደጉ ከበደ ጌታ ኢየሱስ በምገኝበት ስፍረ ስላ መኖር . Be In The Presence Of The Lord Jesus (part 1)"Bishop Degu"

50 Років служіння гурту

50 Років служіння гурту "Давидюки". Ювілейний концерт у м. Луцьк

ቢሾፕ ዳዊት ጦሼ

ቢሾፕ ዳዊት ጦሼ

🔴#ዘማሪ ሰብሌ አለማዬሁ Singer Seble Alemayehu Vol.#1 Apostolic Church Of Ethiopia የኢትዮጵያ ሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን

🔴#ዘማሪ ሰብሌ አለማዬሁ Singer Seble Alemayehu Vol.#1 Apostolic Church Of Ethiopia የኢትዮጵያ ሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን

''ከእግዚአብሄር ቤት አለመውጣት እና እግዚአብሄርን አለማስወጣት'' ቄስ ሰለሞን ከበደ

''ከእግዚአብሄር ቤት አለመውጣት እና እግዚአብሄርን አለማስወጣት'' ቄስ ሰለሞን ከበደ

ዘማሪ ታይበላ ዋጄ Singer Taybala Waje Vol #3 Full Album

ዘማሪ ታይበላ ዋጄ Singer Taybala Waje Vol #3 Full Album

New 2025 | የትንሳኤው ቀን | The day of the Resurrection |apostolic church of Ethiopia|apostolic song

New 2025 | የትንሳኤው ቀን | The day of the Resurrection |apostolic church of Ethiopia|apostolic song

የተሻገረ ሰው አምልኮ | እንደነበርኩ አይደል | Apostolic Church of Ethiopia, Goro

የተሻገረ ሰው አምልኮ | እንደነበርኩ አይደል | Apostolic Church of Ethiopia, Goro

እጅህ በእኔ ትሁን || Apostolic Songs || Abenezer Fekade || Full Album || ለእኔ መልካም | LENE MELKAM | New Song

እጅህ በእኔ ትሁን || Apostolic Songs || Abenezer Fekade || Full Album || ለእኔ መልካም | LENE MELKAM | New Song

ጠቃሚ ምክር ፡ በቢሾፕ ተረፈ ፈካ ፡ ድንቅ የፈውስ መልዕክት ፡ Apostolic Ethiopian church : worship songs

ጠቃሚ ምክር ፡ በቢሾፕ ተረፈ ፈካ ፡ ድንቅ የፈውስ መልዕክት ፡ Apostolic Ethiopian church : worship songs

የሱስ ሆይ ና - ሙሉ መዝሙር - Yesus Hoy Na Full DVD

የሱስ ሆይ ና - ሙሉ መዝሙር - Yesus Hoy Na Full DVD

"ሞትን አሳልፎ" Live worship | የማራናታ ህብረት መዘምራን | Union of Maranatha choir 2025

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]