Yeabsira Filmon የአብስራ ፊልሞን/ አይን ያላያት/ “Ayn yalayat” New Ethiopian Gospel Song 2025
Автор: Selam Desta Official
Загружено: 2025-04-11
Просмотров: 4924
የአብስራ ፊልሞን #አይን ያላያት
Yeabsira Filmon #Ayn yalayat
እኔ እንግዳ ነኝ ሳለው በዝች ምድር
መኖርያዬ ሌላ በሰማይ ሀገር
እድፍት የማይነካው እንኳን የሌለበት
እግዚአብሔር በክብር የሚመለክበት
ዓይን ያላያት እጅ ያልዳሰሳት
ለኔ ለምውደን ጌታ ያዘጋጃት
ዓይን ያላያት እጅ ያልዳሰሳት
ለኛ ለምውደኝ ጌታ ያዘጋጃት
፪' አዎን አያታለው ቅድስት ቱን ከተማ
እውርሳታለው የነብሴን ተስፋ
በተካፍልኩበት በድንቅ ፀጋ
በክብር በደስታ ልኖር ከእርሱ ጋ
በመንግስተ ሰማይ
#ዓይን ያላያት እጅ ያልዳሰሳት
ለኔ ለምውደን ጌታ ያዘጋጃት
ዓይን ያላያት እጅ ያልዳሰሳት
ለኛ ለምውደኝ ጌታ ያዘጋጃት
፫ ገና ስቀበለዉ አድርጌ አዳኜ
በልቤ ቀድሞ የውደፍቴ ታየ
ከመላእክቱ ጋ የማመልክበት
ድካም ስንፍናን የማላይበት
ይህ ነው ስጦታዬ የዘላለም ርሥቴ
መንግሥተ ስማይ የዘውትር ናፍቆቴ ።
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: