51 ሬስቶራንቶችን አደራጅቻለው! | ሼፍ ዮናስ በWisdom Podcast Ep.13 |
Автор: Senper media - ሰንፔር ሚዲያ
Загружено: 2025-10-24
Просмотров: 105
🌟Wisdom Podcast ከሼፍ ዮናስ ጋር🌟🌍
ላለፉት 26 አመታት በምግብ ዝግጅት የሰራው፣ ለ13 አመታት በሚዲያ ስለ ምግብ አዘገጃጀት ያስተማረው እንዲሁም 5 መፅሀፎችን በመፃፍ ለአንባቢያን ማድረስ የቻለው...
ሼፍ ዮናስ ዛሬ ከቀኑ 10:00-11:00 በአአ ዩኒቨርሲቲ ሬድዮ ኤፍ ኤም 99.4 በሚቀርበው Wisdom Podcast የሬድዮ ፕሮግራም ላይ በመገኘት የተወራ ሳይሆን የተኖረ ህይወቱን አካፍሎናል። አብራችሁን ቆዩ❤🙏
#ethiopia #habesha #donkeyyoutube #eshetumelese #Chefyonas #yidnewisdom #senpermedia #inspireethiopia #wisdompodcast
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: