AMHARIC TO ANY LANGUAGE! የአማርኛ ቋንቋ ወደ ሌላ የፈለጉት ቋንቋ ያለ ማንም አስተርጓሚ በስልክዎ ብቻ መተርጎም ይችላሉ ዋው Ethiopia
Автор: BergTube
Загружено: 2020-06-11
Просмотров: 26324
Tranit app, / ትራኒት የሞባይል መተግበርያ
______________________________________
No.1 translator to translate texts, messages, speech, webpage in 100+ language
ጽሑፎችን ፣ መልእክቶችን ፣ ንግግርን ፣ ድረ-ገጽን በ 100+ ቋንቋ ለመተርጎም ቁጥር አንድ ተርጓሚ መተግበርያ ነው።
Direct tranit app download link http://raboninco.com/uhZy
Download from my Telgram channel https://t.me/becreativechannel
****Please subscribe to my “be creative” channel https://bit.ly/3fsjp87 *****
Ethiopia, እንኳን ደስ አለን የአማርኛ ቋንቋ በነፃ መተርጎም ተቻለ!!
እንግሊዘኛ የመፃፍ ችግርን 100% ይፈታል write English perfectly in amharic Ethiopia
HOW TO TRANSLATE AMHARIC Word FILE TO ANY LANGUAGE
በአንድ ደቂቃ ውስጥ አረብኛና እንግሊዘኛ አቀላጥፈው መፃፍ ይፈልጋሉ? አስማተኛ አፕ
እንግሊዘኛን በአማርኛ መማር በየቀኑ ይምንጠቀምባቸው ቃላት English in Amharic
How to learn English in Amharic, Free Amharic tutorials, እንግሊዝኛን በአማርኛ መማር Learn English with Amharic
Amharic. አማርኛ. Dictionary for Everybody. Across the World
Amharic-English Dictionary on you-tube
Ethiopia.እንኳን ደስ አለን የአማርኛ ቋንቋ በነፃ መተርጎም ተቻለ!!
የምንጊዜውም 10 ምርጥ መተግበርያ, top ten app
ዩቱብ ገብቶ የምን ሙዚቃ መስማት ይህ መተግበርያ በቂ ነው
****Please subscribe to my “be creative” channel https://bit.ly/3fsjp87 *****
የትራኒት አስገራሚ ገጽታዎች
_________________________
★ የድምፅ አስተርጓሚ
ይናገሩ እና የድምጽ ትርጉም
ይህ የትርጉም መተግበሪያ ተጠቃሚዎች ድምጽን ወደ ጽሑፍ እንዲቀይሩና እና እንዲተረጉሙ ያስችላቸዋል (voice typing) ። ከዚያ ድምጽ አስተርጓሚው በተጠቃሚው የተሰጠውን የድምፅ ግብዓት በፍጥነት እና በትክክል ይገነዘባል ፣ በቀጥታ ወደተዘጋጁት ቋንቋ ይተረጉመዋል እናም ጽሑፍ-ወደ-ድምጽ ቀይሮ የትርጉም ውጤቱን ጮክ ብሎ ያነባል።
የድምፅ ተርጓሚ ሁሉም ቋንቋ አማርኛ ወደ እንግሊዝኛ የድምፅ ትርጉም ፣ እንግሊዝኛ ወደ ሂንዱ የድምፅ ተርጉም ፣ እና ሌሎች ሁሉም የቋንቋ ትርጉም በነፃ እንድናወራ ያግዘናል፡፡ ከውጭ ተናጋሪዎች ጋር በመሆን የቋንቋ መሰናክሎችን ይጥሳሉ።
★ የተንሳፋፊ ኳስ ትርጉም
በማንኛውም መተግበሪያ ወይም ድር ገጽ ላይ ለመተርጎም የሚፈልጉት ወደሚፈልጉት ጽሑፍ ላይ ተንሳፋፊውን ኳስ ስንጎተው ትርጉሙ በአንድ ሰከንድ ውስጥ ይታያል።
★ የጽሑፍ አስተርጓሚ / ቻት አስተርጓሚ
የተለያዩ ማህበራዊ ሚድያዎች በመጠቀም ከጓደኞዎ ጋር ሲነጋገሩ ፣ ጽሑፍ በፍጥነት እንዲተረጉሙ ተንሳፋፊውን ኳስ ጠቅ ማድረግ ብቻ ነው የሚጠበቅቦት። ይህም ከውጭ ቋንቋ ጓደኞችዎ ጋር ያለዎትን ግንኙነት ለስላሳ ያደርገዋል ፡፡
★ ስክሪን ተርጓሚ
Facebook, Instagram, Twitter, WhatsApp, Messenger, text እየተጠቀሙ ይሁኑ ወይም በማነኛው ድህረ ገጽ ላይ እየተጠቀሙ ከሆነ ፣ ትራኒት መተግበሪያው ሳንከፍት ወዲያውኑ የውጭ ቋንቋዎችን ወደ ፈለግነው ቋንቋ እንዲተረጉሙ ይረዳናል።
★ ፋይል ተርጓሚ
ሁሉም ቅርጸት ፋይል doc, docx, odf, pdf, ppt, pptx, ps, xls, ps, rtf, txt etc. ወዘተ.
★ የትርጉም ውጤቶች መሰብሰብ
የትርጉምዎን ውጤቶች favorite በመሰብሰብ ፣ እና በማንኛውም ጊዜ በማንኛውም ቦታ ይገምግሟቸው
★ አውቶማቲክ ቋንቋ መለየት
ትሪኒንት የመነሻ ቋንቋዎን በዘዴ ያገኛል እናም ጽሑፍ እና ቃላትን ወደሚፈልጉት ቋንቋ ይተረጉመዋል።
More than 100 language translation is supported, including but not limited to:
Afrikaans, Albanian (Shqip), Amharic (አማርኛ), Arabic (العربية), Armenian (Հայերեն), Azerbaijani (Azərbaycan dili), Bengali (বাংলা), Bosnian (Bosanski),, Catalan (Català), Chinese Simplified (简体中文), Chinese Traditional (繁體中文), Corsican (Corse), English, Esperanto, Estonian (Eesti), Filipino, Finnish (Suomi), French (Français), Frisian (Frysk), Galician (Galego), Georgian (ქართული), German (Deutsch), Greek (Ελληνικά), Gujarati (ગુજરાતી), Haitian creole (Kreyòl ayisyen), Hawaiian, Hebrew (עברית), Hindi (हिन्दी), Hungarian (Magyar), Icelandic (Íslenska),, Indonesian (Indonesia), Irish (Gaeilge), Italian (Italiano), Japanese (日本語), Javanese, Kannada (ಕನ್ನಡ), Kazakh (Қазақ), Khmer (ខ្មែរ), Korean (한국어), Kyrgyz (Кыргызча), Latin, Latvian (Latviešu), Malayalam (മലയാളം), Maltese (Malti), Maori (Māori), Marathi (मराठी),Nepali (नेपाली), Norwegian (Norsk), Pashto (پښتو), Persian (فارسی), Polish (Polski), Portuguese, Punjabi (ਪੰਜਾਬੀ), Romanian (Română), Russian (Русский),Spanish (Español), Sundanese (Basa sunda), Swahili (Kiswahili), Tamil (தமிழ்), Telugu (తెలుగు), Thai (ภาษาไทย), Turkish (Türkçe), Ukrainian (Українська), Urdu (اردو), Uzbek (O‘zbek), Vietnamese (Tiếng việt), Welsh (Cymraeg), Xhosa (Isixhosa), Yiddish (יידיש), Zulu (Isizulu)
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: