ዳጣ ቆጭቆጫ አሰራር [የምግብ ፍላጎት (አፒታይት) ይከፍታል]
Автор: የሐበሻ ጣዕም the Habesha taste
Загружено: 2025-11-30
Просмотров: 89
#ባህል
ዳጣ የወላይታ (በወለጋ ቆጭቆጫ በመባል ይታወቃል በጅማ ደሞ ደቆ ይባላል።) ልዩ ባህላዊ የምግብ ማባያ ነው።
በወላይታ ባህል ማንኛውንም ሰው ምግብ ከመብላቱ በፊት የምግብ ፍላጎት (አፒታይት) እንዲቀሰቀስ ለማድረግ ዳጣ ከዳቦ ጋር በገበታ ይቀርብለታል። እያቃጠለ የሚወደድ፤ ከገበታ የማይነጥፍ ይሄ የምግብ ማባያ ታዲያ ምግብን በደንብ ለመመገብ በር ከፋች በመሆኑ ተወዳጅ ነው።
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: