Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

Selamawit Admassu

Автор: Selamawit Admassu official

Загружено: 2025-12-22

Просмотров: 479

Описание:

ማጉረምረም

ዘሁ 14:26-27 " እግዚአብሔር ሙሴንና አሮንን እንዲህ አላቸው ይህ ክፉ ማህበረሰብ በእኔ ላይ የሚያጉረመርሙ እስከ መቼ ነው? የእነዚህን ነጭናጮች  እስራኤላውያን ማጉረምረም ሰምቻለሁ"

👉ማጉረምረም ያለ ማቋረጥ ክፍተትን፣ ጎዶሎን በማየት የሚመጣ ቅራኔ ማለት ነው::

👉Complainer በግሪክ ፍቺው የተቀመጠውን ቃል ስንመለከት " በህይወቱ የተናደደ፣ የተበሳጨ ሰው" ማለት ነው
ስለጎደለን ነገር ባለማቋረጥ እያሰብን ፣ ባለን ነገር ደስ መሰኘትና ማመስገን አለመቻል ማለት ነው Dissatisfaction and unhappy about everything

👉 ከዛሬ ጋር የሚያጣላ፣ ደስታን የሚነጥቅ፣ ጉዞን የሚረብሽ
የሚያጎብጥ ሸክም ነው፣

👉ውስጥ ውስጡን በምስጥ  እንደተበላ እንጨት ህይወትን ይጎዳል::
መራራነትን ይወልዳልና እንደካንሰር ነው::

👉መቼም ቢሆን ለችግሮቻችን ትክክለኛ ምላሽ ሆኖ አያውቅም
ልክ ዝናም እንደሌለው ደመና ነው ስናጉረመርም ውለን ብናድር ለህይወታችን ጠብ የሚል ነገር የለውም

1. በረከታችንን እንዳንቆጥር የሚያሳውር ነገር ነው …  ዘጸ 16-2-3

2.ወደ ተነገረልን እና አምላክ ወደ ሰጠን ተስፋ እንዳንገባ  እያንከራተተ ያዘገየናል
አሰነካክሎ ከመንገድ ያስቀራል፣ ፍጻሜን ያበላሻል፣  ዘሁ 14፣27-30

ዛሬ በማጉረምረም ብዛት የተዘጉ በሮቻችንን እንከፍት ዘንድ፣  ይሄንን ክፉ ቀንበር ከላያችን በቅዱስ ቃሉ ስልጣን እንሰብር ዘንድ በረከታችንን እንቁጠር!!

#amharicmezmur #asterabebe #gospelsong #ethiopianprotestant ##ethiopia #pastor #church ##sho

Selamawit Admassu

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

በመልካም ባህሪ ማደግ, growing in good character Selamawit Admassu,December 30, 2025

Endegenaye |እንደገናዬ|  New Gospel Song |Selam Admassu|

"የገ'ና ሌቦች" እየታደኑ ነው |የ ረቡዕ ታህሳስ 22 2018 ዜናዎቻችን |@artstvworldnews

መጨረሻው አስለቀሰኝ! ምስኪኑ ጫማ ሰፊ የእድሜ ልክ ቁጠባውን ለደሃዋ ልጅ ሰጣት!ከዓመታት በኋላ ደረሰችለት! One Kind Act Changed Everything

ኡየሱሴ አንተ ህክምናዬ የእኔ መድኃኒት ነህ!

ኡየሱሴ አንተ ህክምናዬ የእኔ መድኃኒት ነህ!

ሰው ተስፋ መሆን አይችልም! የሚስ ቸኮሌት ቤት እና ህይወት! | Ms. Chocolate #marakiweg  #lifestyle

በትንሽ ነገር አትደሰቱ !|Prophet Tilahun Tsegaye| #newethiopianmezmur #orthodoxmezmur #habesha #ethiopia

በድንገት ወደ ቤቴ የገባው ሰው መጨረሻ! ሴቶች ከእኔ የህይወት መንገድ ተማሩ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

በወንድ እና በሴት መሃከል እኩልነት የሚባል ነገር የለም! ኢብሳ ደሚና _Ibsa Damiinaa @ibsadamiinaa

ውሎ እስርቤት DMN has spent a day at ICE detention center

Ethiopia ሰበር ዜና ታህሳስ 23/2018 ፋኖ ሸዋሮቢትን ተቆጣጠረ መኩ ወደ አዲስ አበባ እየፈረጠጠ ነው January 1

መንፈሳዊ ውጊያዎችን የምናሸንፍበት 6 መንገዶች #evangelisteyu #how to win spiritual battle

Selamawit Admassu Lije Yehonikuber | ልጅ የሆንኩበት | Ethiopian gospel music

ትራፊኩ የተኮሰው ሽጉጥ አገኘኝ |ኢየሱስን አልተውም አልኩኝ | መጋቢ ፍስሃ |@ABRAHAM_M7_MEDIA PISTIS PODCAST

የግብር ጉዳይ! ለኤሌክትሪክ መኪና ባለቤቶች በሙሉ! የታሸገ ውሃ ተጠቃሚዎች ተጠንቀቁ! - ታህሳስ 22/2018 | Dollar Exchange

ምስክሮች // በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ // PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2025

Selamawit Addmasu #እምነት #Faith#bible #protestant #church #womenempowerment

አሁን የደረሰን ሰበር ዜና አለ 23/04/2018 #mesaymekonen #Anchormedia #Ethiopia #Amhara #Ethiodaily

ስለ ጥበብ - ተግዳሮትን መቇቇም ከሎዛ ጋር - ክፍል 3 | Sele Tibeb with Loza Abera Part 3

Teddy Afro & Tamrat Desta – Best Songs Nonstop | ምርጥ  ዘፈኖች | Old Ethiopian Music Mix

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]