እስልምናን የሚያበላሹ ነገራት በ ኡስታዝ በሐር አሊ // Eslmenan yemiyabelashu negerat Ustaz Bahar Ali
Автор: Emu_LYRICS
Загружено: 2025-06-26
Просмотров: 84
ታድያ እህት ወንድሞቼ ማናችንም ሳናሰበው አልላህ ከዋለልልን ውለታዎች ሁልላ በላጭ የሆነውን ወዱን እስልምናችንን እንዳናጣው ማዎቅ እና መማር ይኖርበናል። ምክኛቱም ሪዳ ከተከሰተበን አለመማራችን ወይነም አለማዎካችን ስለማያድነን። ስለሆነም ይህንን አጭር የ 6 Dእቂቃ ደርስን ከተከታተልን ወዲህ መን ያከል ጥንቃቄ እንደሚያስፈልገን የምንረዳ ይሆናል። ታድያ በ አቂዳችን ጉዳይ ጠንካራ ሁነን ራሳችንንም ሌሎች ወንድም እህቶቻችንን ለመጠበቅ መማር ስላልብን ዘውትር #ከ_ሰኞ_እስከ_እሁድ ሐረር በ ታላቁ ጃሚዕ መስጂድ ከ መግሪብ እስከ ኢሻዕ ባለው ጊዜ እነጠቀም ስል ራሴንም እናንተንም ለማስታዎስ እወዳለሁኝ።
@Emaj_Zekeriya
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: