ገዳም ሰፈር # ለሚያፈቅራት ልጅ በየቀኑ በአጥሩዋ የተፈጥሮ አበባ ይወረውርላታል # ሽክና ሰፈር
Автор: Biruh Tube
Загружено: 2024-11-02
Просмотров: 7737
ገዳም ሰፈር ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስትያንን መሰረት በማድረግ የቀሳውስት መኖሪያ የነበረችው ገዳም ሰፈር በፍቅሩዋ ምርኮኛ አድርጋ ብዙ ሰዎችን ያሸፈተች የፍቅር መንደርን ዛሬ እንቃኛለን።
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: