ሚስ አዳብና በጢያ ትክል ድንጋይ ቀውጢ ጭፈራ ቀ.2 SODO_MEDIA
Автор: ሶዶ ሚዲያ /SODO MEDIA
Загружено: 2022-09-30
Просмотров: 3691
.መሥከረም18(የፊቃቆማይ).
================
ዛሬ በሁሉም የሶዶ ክስታኔ ቋንቋ ተናጋሪዎች ዘንድ የፊቃቆማይ(የአክርማ ወይም የስንደዶ ቀን)ተብሎ ይታወቃል በመሆኑም በየሰፈሩ ያሉ ሴት ልጅ አገረዶች የእድሜ እኩያሞች በመሰባሰብ(የጎስቴ የአዶዬ ዬቤጤ) በመሆን ስንደዶውን ወደሚቀጩበት ወይም ወደሚሰብሩበት መስክ በመሄድ ስንደዶውን የስብራሉ(ፊቃቆ ይፈቅማን)።በአበቤ ዜማ ይዘፍናሉ ይጫወታሉ በመጨረሻም የሚፈልጉትን ያህል ስንደዶ ከሰበሩ በኋላ በይዘቱ (በጋጋን)ለክተው በማሰር በወገባቸው ዙረያ በማድረግ እየተጫወቱ አመሻሹላይ ወደ የሰፈራቸው በመመለስ የሳርቤት ጣሪያ ላይ ወይም አጥር ላይ እንዲደርቅ ይሰቅሉታል ያንጠለጥሉታል።ይህ ዛሬ ላይ የሚሰበረው ስንደዶ ስፍታ የምትሰቀልበት ወይም ሽጣ የምትጠቀምበት ሃብቷ ነው።መልካም በዓል!!
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: