አስተውል የመኳንንት በፍቃዱ ፊልም/የአጭር ፊልም ውድድር እጩ
Автор: Cyberigna ሳይበርኛ
Загружено: 2025-11-04
Просмотров: 245
6ኛውን ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር ምክንያት በማድረግ በተዘጋጀው አጭር የፊልም ውድድር 103 የሚሆኑ አጫጭር ፊልሞች የተላኩ ሲሆን በይዘት፣በቀረፃ እና በተለያዩ ቴክኒኮች ተመዝነው 14 አጫጭር ፊልሞች ለዕይታ እንዲበቁ ተመርጠዋል፡፡ እነዚህ ፊልሞች በሚገኙት እይታ (40 በመቶ) እና በፊልም ባለሙያዎች በታገዘ ዳኝነት (60 በመቶ)ተገምግመው አሸናፊዎቹ የሚታወቁ ሲሆን በተከታታይ እነዚህን ፊልሞች በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ማህበራዊ ገፆች ላይ ምናጋር ይሆናል፡፡
ማሳሳቢያ፡-የምንለጥፋቸው ፊልሞች ቅደም ተከተል ውጤትን መሰረት ያደረገ አይደለም፡፡
Cyberegna #Insa #Insa Ethiopia #Information Network Security Adminstration #Cyber Security Ethiopia #
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: