ትረካ : በቀለኛው ሰላይ ክፍል 1
Автор: Maka Tireka ማካ ትረካ
Загружено: 2025-11-07
Просмотров: 3299
በቀለኛው ሰላይ
ደራሲ ስትዋርት ውድስ
ተርጓሚ ሙሉጌታ ይፍሩ እና ሚሊዬን ግዛው
ተራኪ አምነን ዮሴፍ
የሲአይኤ ምስጢርና ከባሕር በታች ያለው ፍርሃት፦
የተራራቁ የሚመስሉ መረጃዎችን በማገናኘት፣ አንድ የሲአይኤ ተንታኝ (ካተሪን ሩል) የሩሲያ የጦር መርከቦች በጥልቁ ባልቲክ ባህር ውስጥ ሚስጥራዊ ወረራ እያቀዱ እንደሆነ ትጠረጥራለች። ታላላቅ ባለሥልጣናት ፍርሃቷን የማይመስል ቅዠት ብለው ሲያጣጥሉት፣ ጠላት ግን ቀስ በቀስ ወደ ግል ህይወቷ ዘልቆ ይገባል። ትልቁ ጥያቄ፡ የዓለምን ግጭት የሚያስነሳው ይህ ሚስጥር እውነት ነውን፧ ወይስ ራሷ የጠላት ሰለባ ሆና ተሳስታለች፧ እስከ መጨረሻው የፍጻሜ ክፍል ድረስ በጥርጣሬ ውስጥ ይቆያሉ ምላሹንም በስተመጨረሻ ያገኛሉ፦ ሆሌም አብራችሁን ሥለሆናችሁ ከልብ እናመሠግናለን።
follow me on social media
maka tube fb page ፡ https://www.facebook.com/pg/Maka-Tube...
Facebook ፡ / yemillio
Instagram ፡ / edit
SUBSCRIBE ፡ / @makatube
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: