Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

አዲስ አበባ በረራ ናት፤ በረራም አዲስ አበባ - ዶ/ር ሐብታሙ ተገኘ

Автор: Reyot

Загружено: 2017-11-28

Просмотров: 8574

Описание:

ወደ አዲስ አበባ የኋላ ታሪክ እንመለስ። የአዲስ አበባ የጥንት ስም በረራ ነው ብለናል። በረራም የኢትዮጵያ የነገስታቱ ዋና መቀመጫ በመሆን ከአጼ ዳዊት ቀዳማዊ (1380-1413) ጀምሮ እስከ አጼ ልብነ ድንግል (1508-1540) ከመቶ ዓመት በላይ አገልግላለች። በረራ ወረብ በሚባል አውራጃ ስር ትተዳደር እንደ ነበር የታሪክ መረጃዎች ያስረዳሉ። ወረብ ታላላቅ አብያተ ክርስትያናት እና ቤተ መንግስት የነበሩበት በጣም ሀብታም አውራጃ ነበር። በ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ይኖሩ የነበሩ ብዙ የውጭ አገሮችን የጎበኙት አባ ዳንኤል የተባሉ ኢትዮጵያዊ መነኩሴ ወረብን በኢየሩሳሌም መስለው ጽፈዋል። በዚሁ ዘመን የግራኝ አህመድን ጦርነት የዘገበው ከሰራዊቱ ጋር በመሆን ወረብንና በረራን ያየው ሺሀብ አደዲን አህመድ ቢን አብደል ቃድር ቢን ሳሌም ቢን ኡትማን (Šihāb ad-Dīn Aḥmad bin Abd al-Qāder bin Sālem bin Uṯmān) ፉቱሕ አል-ሀበሻ (Futūḥ al-Ḥabaša ) በተሰኘው መጽሀፉ ወረብን የሀበሾች ምድራዊ ገነት ይላታል።

አዲስ አበባ በረራ ናት፤ በረራም አዲስ አበባ - ዶ/ር ሐብታሙ ተገኘ

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

የጥር 15 ቀን፣ 2018 ዓ.ም. የቀጥታ ሥርጭት

የጥር 15 ቀን፣ 2018 ዓ.ም. የቀጥታ ሥርጭት

በፋኖ አንድነት ብልፅግናዎች ተደናግጠዋል አብይ ሊኮበልል ነውZewdu show  230126

እንባ ያራጨዉ የመሠንቆ ልዩ ቆይታ ከፋሲል ልጆች|mesenko|መሰንቆ/ 'የኢትዮጵያ ምርጥ' #mesenko#abbaytv#mesenko#ethiopian#azmari

ዋቆ ጉቱ አገር የከዳ ሽፍታ ወይስ የነጻነት ታጋይ? የዋቆ ጉቱ አመጽና የኦሮሞ ብሄረተኞች ትርክት ሲፈተሽ፡፡

ኢቲቪ 57... ጥር 15/2018 ዓ.ም | Etv | news | ኢቲቪ57

Ethiopia: ቁምነገርና ጨዋታ በትውስታ አበበ ወርቁ ከአለማየሁ እሸቴ ጋር - Ep1

ተፈጥሯዊ ይዘታቸውን አጥተው የነበሩ ወንዞች ታክመው ሲያንሰራሩ የማየት ስኬት በአዲስ አበባ | Addis Ababa | River Side Development |

አስር ብር ጠፍቶ አስራ አምስት ሰው ሆነን ታስረናል | ዋሸሁ እንዴ? ልዩ የገና በዓል ዝግጅት | Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

በእኛ ጊዜ ላሞቹ ጤፍ መብላት ጀመሩ | አርሰናል ከ ማንችስተር | መሰንቆ |Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የብድር አገልግሎት፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የብድር አገልግሎት፡፡

Ethiopia: አዲስ አበባ በረራ እንጂ ፊንፊኔ አይደለችም::  ያልተነገረው የአዲስ  አበባችን ድንቅ ጥንታዊ ታሪክ::

የዕድሜ ባለፀጋ መሆንህ ጠቀመህ | ኮሜድያን ደረጀ ሀይሌ | ከመኮንን ላእከ | ፈታ በዓባይ | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

የቀን 6፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ጥር 15/2018 ዓ.ም

የቀን 6፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ጥር 15/2018 ዓ.ም

በሳቅ ተጀምሮ በሳቅ ያለቀው ማን ይቀነስ | ማን ይቀነስ ልዩ የገና በዓል ዝግጅት | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

በምድር ላይ ከሰዉ በላይ ምንም ምድራዊ ሀይል ያለዉ ነገር የለም|በላይ ሞርዴ|  /#abbaytv#sekela#habesha#tigst#ethiopianartist

ጥላሁን እልፍነ ከግማሽ ቀን በላይ አሳስሮኛል | ዋሸሁ  እንዴ? | Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ #abbaytv #washewende #filfilu

“እያስመሰልን ካልሆነ በቀር ስርአቱ ፈርሷል” | የአብይን ጀልባ የሚገለብጠው የውቅያኖሱ ታላቅ ነውጥ 01/22/26

ዙሪያ | ትንቢታዊ መልዕክት | Prophet Zenebe Girma | ትንቢታዊ መልዕክት | Halwot Emmanuel United Church | #2025

Kim był Jan Kulczyk z pochodzenia? Sekret najbogatszego Polaka!

"ቀበቶውን ምን አስፈታው!!"|ኮሚዲያን ፍልፍሉ እና ኮሜዲያ ዜዶ በፈታ በዓባይ | -Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia #abbaytv

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: infodtube@gmail.com