በመንፈሳዊ ህይወት ስር የሰደዱ ሰዎች 6 ዋና ዋና ነገሮችን ይተዋሉ | elroitube spiritual teachings
Автор: elroitube
Загружено: 2025-02-09
Просмотров: 41563
በመንፈሳዊ ህይወት ስር የሰደዱ ሰዎች 6 ዋና ዋና ነገሮችን ይተዋሉ | elroitube
በመንፈሳዊ ህይወት ስር የሰደዱ ሰዎች ፣ ስድስት ዋና ዋና ነገሮችን ይተዋሉ፡፡ እንዳለባችሁ ትገነዘበላችሁ ፡ ከሌሎች ማረጋገጫን መፈለግን ፣ ከቁሳዊ ነገሮች ጋር መጣበቅን፣ ሁሉንም ነገር መቆጣጠር እንዳለባችሁ ማመንን ፣ በመርዛማ ግንኙነት ውስጥ መቆየትን ፣ እውነተኛ ማንነታችሁን መደበቅን እና ሞትን መፍራትን። እነዚህን ነገሮች መተው ጊዜና ትዕግስትን ይጠይቃል። ነገር ግን ስትተዋቸው ፣ ለበለጠ ነገር በር ትከፍታላችሁ ፡ እውነተኛ ማንነታችሁን ማወቅ፣ አላማችሁን መኖር እና ከነፍሳችሁ ጋር ጥልቅ ግንኙነት እንዲኖራችሁ ያደርጋል፡፡
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: