አስፈሪዎቹ ኮማንዶዎች ተመረቁ!፤ ጀግንነት እና ዝግጁነት
Автор: Edilu Nigussie Ethiopia
Загружено: 2025-12-22
Просмотров: 7482
የጥበብና የጥንካሬ መገለጫዎች፤ አዲሶቹ የፌደራል ፖሊስ ልዩ ኮማንዶዎች ስራ ጀመሩ!
የሀገር ኩራት የሆኑት የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ልዩ የኮማንዶ አባላት የሰልጠና ጊዜያቸውን አጠናቅቀው ተመርቀዋል። በምረቃው ስነ-ስርዓት ላይ አስደናቂ ወታደራዊ ትርኢቶች የቀረቡ ሲሆን፣ ተመራቂዎቹ ለማንኛውም ግዳጅ ዝግጁ መሆናቸውን አሳይተዋል። ሙሉውን የምረቃ ፕሮግራም ይመልከቱ።
#Ethiopia #FederalPolice #SpecialOps #CommandoGraduation #NationalSecurity #AddisAbaba
እንኳን ወደ Edilu Nigussie Ethiopia YouTube channel.በደህና መጡ!
ይህ ቻናል የታሪክ ማህደራትን የምንመረምርበት፣ ልብ አንጠልጣይ የወንጀል ተረኮችን የምንዳስስበት፣ ወደ ልዩና አስደናቂ ስፍራዎች አብረን የምንጓዝበት ልዩ መድረክ ነው። በኪነጥበብ አለም ውስጥ ባሉ ውብ መረጃዎች እየተዝናኑ፣ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ጥልቅ ትንታኔዎችን ያገኛሉ።
የማወቅ ጉጉትዎን የሚያረኩ፣ አዲስ ነገር የሚማሩባቸው እና የሚዝናኑባቸውን ይዘቶች በአንድ ቦታ ለማግኘት ቻናላችንን ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። አዳዲስ ቪዲዮዎች ሲጫኑ ፈጥኖ እንዲደርስዎ የደውል ምልክቷን መጫን አይርሱ!
Welcome to the official Edilu Nigussie Ethiopia YouTube channel.
Enjoy subscribe ደምበኛ ይሁኑ !!!
/ @edilunigussieethiopia
Connect with us for more
https://facebook: / ethiopianenews
https://facebook: / ethiopianmovment
/ etnigussieetwitter
/ edilu_nigussie
Subscribe:// / edilunigussieethiopia
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: