#ርግብየ
Автор: ሙራደ ቃል Murade Qal
Загружено: 2025-01-27
Просмотров: 4343
ርግብየ ማርያም እሙ ለእግዚእየ
ማኅበረ ሥላሴ ደናግላን ቁጥር ፪ መዝሙር
ርግብየ ርግብየ ማርያም እሙ ለእግዚእየ
በቀለመ ወርቅ በዓምደ ብርሃን ጸሐፊ ስምየ
በቀለመ ወርቅ ጸሐፊ ስምየ
የተመረጥሽ ጌጤንጽሕት ሽልማቴ
የክብሬ አክሊል ነይ እመቤቴ ርግብየ
ወደ አንቺ እጮሃለው በችግሬ ጊዜ
እንድታስቀሪልኝ የነፍሴን ትካዜ ርግብየ
የማትፈርሺ መቅደስ ንጽሕት አዳራሽ
የመለኮት እሳት በማሕጸንሽ ያዝሽ ርግብየ
የድኅነቴ ምክንያት የሕይወቴ ፋና
የችግሬ ደራሽ ርህርተ ሕሊና ርግብየ
ስጠራ ስምሽን ከጠዋት እሰከ ማታ
ፈጥነሽ ድረሽልኝ እንዳልገላታ ርግብየ
የነቢያት ሞገስ የሰማዕታትአክሊል
የጸሎት ማረጊያ የወርቅ መሰላል ርግብየ ዘፍ.28.12
ምርኩዝ መደገፊያ የሃይማኖት በትር
ሆነሽ የተገኘሽ የአምላክ ማኅደር ርግብየ
መንገዴ ጨልሞ ወድቄ እንዳልቀር
ደግፈሽ አሻግሪኝ ያን የኃጢአት ባሕር ርግብየ
#ethiopianmezmur #tewahdomezmur #ethiopianmezmur #ethiopianorthodoxmezmur #orthodoxmezmur #orthodoxy #tewahdomezmur #tewahdo #tewahdo_tewahido #orthodoxmezmur #mezmur #mezmurorthodoxethiopia #mezmur_orthodox_ethiopian_ethiopian_orthodox_mezmur_ethiopian_drama_adey_drama #mezmure @donkeytube.eshetumelese @mezmurtube5451 @zemarisolomon @yared1 @yared1 @quanquayeneshmezmurbet6204 @mezmurdebterzetewahedo @quanquayeneshmezmurbet6204 @mezmuryuhiwetey5650 @mezmuryuhiwetey5650 @mezimur.debitere @roobaanuuf
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: