Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

⭕️እጅግ ድንቅ ዝማሬ/ እግዚአብሔር አመስግኑት/ለማርያም እንዘምራለን/

Автор: ፀሎት ሚዲያ 21

Загружено: 2025-12-18

Просмотров: 111

Описание:

👉ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል ለዓለም እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ።እግዚአብሔር ያክብርልን!!!
🆂🆄🅱️🆂🅲🆁🅸🅱️🅴

======= @ፀሎትሚዲያ21========


👉የእመቤታችን_መዝሙሮች_ስብስብ #ማርያም_መዝሙር #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር
#መዝሙር_ኦርቶዶክስ #ማርያም_ማርያም_ልበል #ልቦናዬ_ያውጣ #ዘማሪ_አቤል_መክብብ #ማር_ሚካኤል#ቅዳሴ #ገድለ #መንበረ_ፓትርያርክ #አዲስ_ዝማሬ
#ድራማ #ኢትዮጵያ #ሊቀመዘምራን_ቴዎድሮስ #ኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_መዝሙር
#ኤርትራ_ኦርቶዶክስ_መዝሙር #ድንግልማርያም
#ይልማ_መዝሙር #የማርያም_መዝሙሮች_ስብስብ
#ተዋህዶ #ማህበረ_ቅዱሳን_መዝሙር

እግዚአብሔርን አመስግኑ
===================
እግዚአብሔርን አመስግኑት
ስራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉት / 2 /
አ.ዝ-----------------------//
ሰማይን ያለ ምሰሶ
ምድርንም ያለ መሠረት
ያጸናው እርሱ ነው
ሥራህ ድንቅ ነው በሉት
እግዚአብሔርን አመስግኑት
ስራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉት / 2 /
አ.ዝ-----------------------//
የባሕርን ጥልቀት የመዘነ
ዳርቻውን የወሰነ
እግዚአብሔርን አመስግኑት
ስራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉት
እግዚአብሔርን አመስግኑት
ስራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉት / 2 /
አ.ዝ-----------------------//
ማዕበል ነፋስን የሚገስጽ
ፍጥረቱ ለስሙ የሚታዘዝ
ትጉህ እረኛ ድካም የሌለበት
እግዚአብሔርን ሥራህ ድንቅ ነው በሉት
እግዚአብሔርን አመስግኑት
ስራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉት / 2 /
አ.ዝ-----------------------//
ንጹሐ ባሕርይ ነው ሁሉን የሚገዛ
የነገሥታት ንጉሥ አልፋና ኦሜጋ
ዘለዓለም እርሱ የማይለወጥ
እግዚአብሔርን ስራህ ድንቅ ነው በሉት
እግዚአብሔርን አመስግኑት
ስራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉት / 2 /
አ.ዝ-----------------------//
ጥበብን የሚገልጽ ጥበበኛ
ፍርድ የሚያደርግ እውነተኛ ዳኛ
እንደ እርሱ ያለ ከቶ አይገኝም
እግዚአብሔር ግሩም ነው ዘለዓለም
እግዚአብሔርን አመስግኑት
ስራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉት / 2 /
-------------------------------------------------
ለማርያም ለንዘምራለን
#ለማርያም ለማርያም
እንዘምራለን ለዘላለም (2)
የተዘጋች ደጅ ለዘላለም
ህዝቅኤል ብሏል ለዘላለም
ንጽህት ናት በእውነት
በፍጹም ድንግል ለዘላለም
አብነት አድርገን ለዘላለም
እኛም እርሱን ለዘላለም
በፍጹም ፍቅር እንዘምራለን (2)
የዋሂት ርግብ ለዘላለም ለዘላለም
ሰላም አብሳሪ ለዘላለም
ጨለማ ህይወቴን ለዘላለም
ብርሃንን አብሪ ለዘላለም
እማጸንሻለሁ ለዘላለም
ድንግል ለነብሴ ለዘላለም
አደራ ድንግል አንቺ ነሽ ዋሴ (2)
እጅግ የበዛ ነው ለዘላለም
ያለኝ ፍቅር ለዘላለም
አይወሰንም ለዘላለም
አይነገርም ለዘላለም
በርሷ ደስ ይለኛል ለዘላለም
ሀሴት አደርጋለሁ ለዘላለም
ስሟን እየጠራሁ እዘምራለሁ (2)
ንዒ ንዒ ስላት ለዘላለም
ቀንና ሌሊት ለዘላለም
አትለየኝም ለዘላለም
ለኔስ ቅርቤ ናት ለዘላለም
እጹብ እጹብ ብለው ለዘላለም
አመሰገኗት ለዘላለም
ክብሯን ሊገልጡ ቢያጥራቸው ቃላት (2

@ፀሎት@ፀሎት@ፀሎትሚዲያ21ያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ትምህርቶች ፣ መዝሙሮች ፣ የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ፣ ዶክመንተሪዎች ፣ መንፈሳዊ ፊልሞች እና ሌሎችም መንፈሳዊ ቪዲዮዎች የሚቀርቡበት ቻናል ነው። ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ።

​⁠​⁠@ፀሎትሚዲያ21 ​⁠Thank you for your support. 🙏

1) This video has no negative impact on the original works.
2) This video is also for informational purposes.
3) It is not transformative in nature.
4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.

"​⁠​⁠​⁠@ፀሎትሚዲያ21 "does the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring others.

⭕️እጅግ ድንቅ ዝማሬ/ እግዚአብሔር አመስግኑት/ለማርያም እንዘምራለን/

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

🔴በጎ መአዛሽ ሽቶዬ ነሽ/ ዘማሪ ግርማቸው ኃይሉ/@ፀሎትሚዲያ21 #mezmur #orthodoxmezmur

🔴በጎ መአዛሽ ሽቶዬ ነሽ/ ዘማሪ ግርማቸው ኃይሉ/@ፀሎትሚዲያ21 #mezmur #orthodoxmezmur

የበኩረ መዘምራን ዝማሬዎች በጃን ያሬድ የኅብረ ዝማሬ መዘምራን

የበኩረ መዘምራን ዝማሬዎች በጃን ያሬድ የኅብረ ዝማሬ መዘምራን

አረቄ እጠላለሁ !! ከእናትሽ ጋር እነጋገራለሁ!! አስደናቂዋ ህጻን ኤልዳና ያቀረበቸው የሰላም ጥሪ!!#dinklijoch  #donkeyyoutube #ድንቅልጆች

አረቄ እጠላለሁ !! ከእናትሽ ጋር እነጋገራለሁ!! አስደናቂዋ ህጻን ኤልዳና ያቀረበቸው የሰላም ጥሪ!!#dinklijoch #donkeyyoutube #ድንቅልጆች

ሰሚነሽ

ሰሚነሽ

አየርጤና መድኃኔዓለም ዓለም ዓቀፍ ገቢ ማሰባሰቢያባህርዳር

አየርጤና መድኃኔዓለም ዓለም ዓቀፍ ገቢ ማሰባሰቢያባህርዳር

'ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን'ክበር ባለኝ ነገር kiber,yalante geta ,maryam

'ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን'ክበር ባለኝ ነገር kiber,yalante geta ,maryam

ናይ ንስሃ ንብዓት ጥዕም እዩ /እማሆይ ቴክላ/#እማሆይ_ቴክላ

ናይ ንስሃ ንብዓት ጥዕም እዩ /እማሆይ ቴክላ/#እማሆይ_ቴክላ

የፍናን ህድሩ ላገባ ነው ዝግጅት | ሰላም ተስፋዬ አበደች አርቲስቶች ሁሉ ቀወጡት የቀረ የለም bride to be artist fenan hideru

የፍናን ህድሩ ላገባ ነው ዝግጅት | ሰላም ተስፋዬ አበደች አርቲስቶች ሁሉ ቀወጡት የቀረ የለም bride to be artist fenan hideru

አዲስ ዝማሬ

አዲስ ዝማሬ "ይቅር በል እንጂ አትፍረድ" ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃድቅ | YIKIR EL ENJI ATIFRED (Official Visualizer)

በልጄ ልጅ ከቀብር መልስ ነው ልመና የተጀመረው..ይቅርታ ትጠይቀን አጥፍታለች የኮሜዲያን ወንደወሰን አውራስ አባትና እናት | Seifu on EBS

በልጄ ልጅ ከቀብር መልስ ነው ልመና የተጀመረው..ይቅርታ ትጠይቀን አጥፍታለች የኮሜዲያን ወንደወሰን አውራስ አባትና እናት | Seifu on EBS

የማይገባ ውድድር // እራስን ማወዳደር @ZIQRECORDS @ZIKMEDIA

የማይገባ ውድድር // እራስን ማወዳደር @ZIQRECORDS @ZIKMEDIA

በምን ደስ ላሰኝህ || የወደደኝ ጌታ ምን አድርጌለት ነው በሙሐዘ ስብሀት ዳግማዊ ደርቤ@21media27

በምን ደስ ላሰኝህ || የወደደኝ ጌታ ምን አድርጌለት ነው በሙሐዘ ስብሀት ዳግማዊ ደርቤ@21media27

ገመሃልያ ሙሉ ፊልም | GEMEHALYA Amharic Movie | New Ethiopian Movie 2025

ገመሃልያ ሙሉ ፊልም | GEMEHALYA Amharic Movie | New Ethiopian Movie 2025

የበቁ አባቶች የነገሩች ዋሻ ገዳም የሚያስገባ መከራ እየመጣ ነው ! #orthodox

የበቁ አባቶች የነገሩች ዋሻ ገዳም የሚያስገባ መከራ እየመጣ ነው ! #orthodox

🔴ዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ || አርቲስት ሱራፌል ብስራት

🔴ዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ || አርቲስት ሱራፌል ብስራት "አይቻለሁ በአይኔ" @ZegolaLiveSound

የ2018 የአእላፋት ዝማሬ የመዝሙሮች ስብስብ

የ2018 የአእላፋት ዝማሬ የመዝሙሮች ስብስብ

ዘማሪ ፍሬዘር ከማህበረ እስጢፋኖስ ጋር የነበረዉ  ዝማሬ በጎንደር

ዘማሪ ፍሬዘር ከማህበረ እስጢፋኖስ ጋር የነበረዉ ዝማሬ በጎንደር

🔴 አዲስ ዝማሬ 🔴 || የማይሾሙት ነው - የማይሽሩት || ዘማሪ መስፍን አዴቻ || New Orthodox Tewahdo Mezmur @zemarimesfinadecha

🔴 አዲስ ዝማሬ 🔴 || የማይሾሙት ነው - የማይሽሩት || ዘማሪ መስፍን አዴቻ || New Orthodox Tewahdo Mezmur @zemarimesfinadecha

Если у тебя спросили «Как твои дела?» — НЕ ГОВОРИ! Ты теряешь свою силу | Еврейская мудрость

Если у тебя спросили «Как твои дела?» — НЕ ГОВОРИ! Ты теряешь свою силу | Еврейская мудрость

🔴 አዲስ ዝማሬ

🔴 አዲስ ዝማሬ " ያንተ ይበልጣል " ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-mahtot

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]