የነፋስ ዳንሰኞች @amharic poems &literature
Автор: Sol j
Загружено: 2025-07-10
Просмотров: 1088
እንግሊዝኛ ምን በአለም ቢነገር ፣ ምን ቢሊዮኖች ቢመኙት
፣እዛው ከቻይና ብር ይበደሩበት እንጂ ፤ፊልም ይስሩበት
እንጂ ፤ እንደኔ ላለው መች እንደ አማርኛ የልብ ያደርሳል?
እስቲ አሁን ' አይዞህ 'ን በእንግሊዝኛ ልበልህ ብለው
እንዴት ይገለጻል 7
እንግሊዘኛ እንደ ቋንቋ መተሳሰብን መች ይደግፋል 7? እስቲ
አሁን ፣ ' እኔን " ብሎ ነገር የት አባቱ ያውቃል? እሱን ተውት ፣
' የት አባቱ ! " ማለትንስ የት አባቱ አውቆት? ሰው እንቅፋት
ሲመታው ' እኔን " በሚለው መተሳሰብ ፋንታ ፣ " ዋች አውት
| አር ዩ ኦ ኬ? የት ያደርሳል ?
" ዋች አውት ' አጠጋግተን ስንተረጉመው እንግዲህ ፣
"ምን አባሽ ያደናብርሻል ? ' አይደለም?
፦
ስብሃት
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: